ወደ ግማሽ ፍፃሜው የሚያልፍ የመጨረሻው ክለብ የሚለይ ጨዋታ የተመለከቱ መረጃዎች እንደሚከተለው ቀርበዋል። የከፍተኛ ሊጉ መሪ አርባምንጭ…
01 ውድድሮች
የኢትዮጵያ ዋንጫ | ኢትዮጵያ ቡና በአሳማኝ ብቃት ግማሽ ፍፃሜውን ተቀላቅሏል
በዛሬው የኢትዮጵያ ዋንጫ የሩብ ፍፃሜ መርሃግብር ኢትዮጵያ ቡና ፋሲል ከነማን በሰፊ የግብ ልዩነት በማሸነፍ ግማሽ ፍፃሜውን…
የኢትዮጵያ ዋንጫ | ወላይታ ድቻ ግማሽ ፍጻሜውን ተቀላቅሏል
የጦና ንቦቹ ፈረሰኞቹን 2ለ1 በመርታት ግማሽ ፍጻሜውን የተቀላቀሉ ሁለተኛ ቡድን ሆነዋል። በኢትዮጵያ ዋንጫ ሩብ ፍጻሜ ሁለተኛ…
የኢትዮጵያ ዋንጫ | ኢትዮጵያ መድን ግማሽ ፍጻሜውን የተቀላቀለ የመጀመሪያው ቡድን ሆኗል
በኢትዮጵያ ዋንጫ ሩብ ፍጻሜ የመጀመሪያ ጨዋታ ኢትዮጵያ መድን 3ለ1 በሆነ ውጤት አዳማ ከተማን በመርታት ግማሽ ፍጻሜውን…
የኢትዮጵያ ዋንጫ መረጃዎች
የአራተኛ ዙር የኢትዮጵያ ዋንጫ ነገ በሚደረግ አንድ ጨዋታ ይጀመራል፤ የሩብ ፍፃሜው የመክፈቻ ጨዋታ የተመለከቱ መረጃዎች እንደሚከተለው…
የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ | የ15ኛ ሳምንት ምርጥ 11
በመጀመሪያው ዙር የመጨረሻ ሳምንት ጨዋታዎች ላይ በመመርኮዝ ይህንን ምርጥ ቡድን ሠርተናል። አሰላለፍ 4-1-2-3 ግብ ጠባቂ አብዩ…
Continue Reading
ሴቶች ፕሪምየር ሊግ | ቦሌ ክፍለ ከተማ መሪነቱን አስቀጥሏል
በኢትዮጵያ የሴቶች ፕሪሚየር ሊግ 6ኛ ሳምንት የሁለተኛው ቀን ውሎ ሶስት ጨዋታዎች ሲደረጉ ሀዋሳ ከተማ በግብ ሲንበሸበሽ…
ሪፖርት | የሊጉ 120ኛ ጨዋታ ድሬዳዋ ከተማን ባለድል አድርጓል
ወልቂጤ ከተማዎች የውድድር ዘመኑን 9ኛ ሽንፈት ባስተናገዱበት ጨዋታ ድሬዳዋ ከተማ በቻርለስ ሙሴጌ ብቸኛ ጎል 1ለ0 በማሸነፍ…

