ሀዋሳ ከተማ እና ሀዲያ ሆሳዕና በመጀመሪያ አጋማሽ በተቆጠሩ ግቦች አንድ አቻ ተለያይተዋል። በዕለቱ ቀዳሚ ጨዋታ ሀዋሳ…
01 ውድድሮች
መረጃዎች| 61ኛ የጨዋታ ቀን
የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የመጀመርያው ዙር ጨዋታዎች ነገ በሚደረጉ ሁለት ጨዋታዎች ይገባደዳል፤ ጨዋታዎቹን የተመለከቱ መረጃዎችን እንደሚከተለው አዘጋጅተናል።…
ሪፖርት | መቻል የመጀመሪያውን ዙር በመሪነት አጠናቋል
በምሽቱ ጨዋታ መቻሎች በከነዓን ማርክነህ ግብ ሻሸመኔን 1ለ0 በመርታት የመጀመሪያውን ዙር በደረጃ ሰንጠረዡ አናት ላይ ሆነው…
ሪፖርት | የጣና ሞገዶቹ ከስድስት ጨዋታዎች በኋላ ወደ ድል ተመልሰዋል
የጣና ሞገዶቹ በቸርነት ጉግሳ ብቸኛ ግብ የጦና ንቦችን በማሸነፍ የመጀመርያውን ዙር አገባደዋል። ወላይታ ድቻዎች ከቅዱስ ጊዮርጊስ…
መረጃዎች| 60ኛ የጨዋታ ቀን
የ15ኛ ሳምንት ሦስተኛ የጨዋታ ቀን ላይ የሚካሄዱ ሁለት መርሀ-ግብሮች የተመለከቱ መረጃዎች እንደሚከተለው አሰናድተንላችኋል። ወላይታ ድቻ ከ…
ሪፖርት | የሳምንቱ ምርጥ ጨዋታ በንግድ ባንክ አሸናፊነት ተጠናቋል
ለተመልካች ሳቢ ፉክክር በተደረገበት ጨዋታ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሁለት ጊዜ ከመመራት ተነስቶ ፋሲል ከነማን 4ለ2 ረቷል።…
ሪፖርት | ቅዱስ ጊዮርጊስ ወደ ድል ተመልሷል
በዕለቱ ቀዳሚ ጨዋታ ፈረሰኞቹ በአማኑኤል ተርፉ ብቸኛ ግብ ሲዳማ ቡናን 1ለ0 ረተዋል። በዕለቱ ቀዳሚ መርሐግብር ቅዱስ…
መረጃዎች| 59ኛ የጨዋታ ቀን
የሳምንቱ ሁለት ትላልቅ መርሀ-ግብሮች የሚስተናገድበት የጨዋታ ቀን የተመለከቱ መረጃዎች ቅዱስ ጊዮርጊስ ከ ሲዳማ ቡና ፈረሰኞች ወደ…
ሪፖርት | ሀምበርቾ እና ኢትዮጵያ ቡና ነጥብ ተጋርተዋል
ምሽት ላይ የተደረገው የሀምበርቾ እና የኢትዮጵያ ቡና ጨዋታ ያለ ግብ ተቋጭቷል። 12፡00 ሲል በዋና ዳኛ ሃይማኖት…
ሪፖርት | የሳምንቱ የመክፈቻ ጨዋታ በአቻ ውጤት ተጠናቋል
ጥሩ ፉክክር እና አራት ጎሎችን ያስመለከተን የአዳማ ከተማ እና ኢትዮጵያ መድን ጨዋታ 2ለ2 በሆነ ውጤት ተቋጭቷል።…

