ፕሪምየር ሊግ | የ7ኛ ሳምንት ዐበይት ጉዳዮች

የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የሰባተኛው ሳምንት ጨዋታዎች ከትናንት በስቲያ ተገባደዋል ፤ በርካታ ትኩረት የሚስቡ ጉዳዮች ቢኖሩም ጥቂቶቹን…

ከፍተኛ ሊግ ምድብ ሀ | ነቀምቴ ሲሸነፍ አዲስ አበባ እና ቤንች ማጂ ቡና ድል አድርገዋል

የምድብ ‘ሀ’ ጨዋታዎች ዛሬ ሲከናወኑ አዲስ አበባ ከተማ ፣ ቤንች ማጂ ቡና እና ይርጋ ጨፌ ቡና…

ከፍተኛ ሊግ ምድብ ለ | ሸገር እና አርባምንጭ አሸንፈዋል

የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ 6ኛ ሳምንት ዛሬ መደረግ ሲጀምር በምድብ ‘ለ’ ሦስት ጨዋታዎች ተደርገው አርባምንጭ ከተማ እና…

ሪፖርት | ብርቱካናማዎቹ ከናፈቃቸው ድል ጋር ታርቀዋል

በሣምንቱ የመጨረሻ መርሐግብር ድሬዳዋ ከተማ በቻርለስ ሙሴጌ ግቦች ሲዳማ ቡናን 2-0 በመርታት ከአምስት ጨዋታዎች በኋላ ወደ…

ሪፖርት | ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ወደ መሪነቱ ተመልሷል

በዕለቱ ቀዳሚ ጨዋታ ንግድ ባንኮች ባሲሩ ኦማር እና ሲሞን ፒተር ባስቆጠሯቸው ግቦች ሻሸመኔ ከተማን 2-1 ረተዋል።…

መረጃዎች| 26ኛ የጨዋታ ቀን

የሰባተኛው ሳምንት መገባደጃ ጨዋታዎች የተመለከቱ መረጃዎች ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ከ ሻሸመኔ ከተማ በውድድር ዓመቱ ሽንፈት ያላስተናገደ…

ሪፖርት | ሀዲያ እና መድን ነጥብ ተጋርተዋል

ምሽት ላይ በሀዲያ ሆሳዕና እና ኢትዮጵያ መድን መካከል የተደረገው የዕለቱ ብቸኛ መርሐግብር 1-1 ተጠናቋል። ምሽት 12…

መረጃዎች | 26ኛ የጨዋታ ቀን

ሰባተኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታዎች ነገም ሲቀጥሉ የሸገር ደርቢ ላልተወሰነ ጊዜ ቢራዘምም ቀሪውን አንድ ጨዋታ…

ሸገር ደርቢ ተራዝሟል

በነገው ዕለት እንደሚደረግ ይጠበቅ የነበረው ጨዋታ እንደማይከናወን ተረጋግጧል። የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 7ኛ ሳምንት ነገ በሚደረጉ ጨዋታዎች…

ሪፖርት | ለ17 ደቂቃዎች በተቋረጠው ጨዋታ ባህር ዳር ከተማ ድል ተቀዳጅቷል

እጅግ ከፍተኛ በሆነ የመጨረሻ ደቂቃ ውዝግብ ለ17 ደቂቃዎች የተቋረጠው ጨዋታ በመጨረሻም በጣና ሞገዶቹ 2-1 አሸናፊነት ተጠናቋል።…