ብርቱ ፉክክር በተደረገበት የሣምንቱ የመጨረሻ ጨዋታ ወላይታ ድቻ ወልቂጤ ከተማን 2ለ1 ረቷል። በሣምንቱ የመጨረሻ መርሐግብር ወላይታ…
01 ውድድሮች
የአሰልጣኞች አስተያየት| ሀምበሪቾ 0 – 2 ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
“ከገመትነውም በላይ የበለጠ መከላከል ላይ የተመሰረተ አጨዋወት ነበራቸው” “የጊዜ አጠባበቅ ችግራችንና የልምድ ጉዳይ ዋጋ አስከፍሎናል” ኢትዮጵያ…
ሪፖርት | ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ስድስተኛ ተከታታይ ድል አስመዝግቧል
በዕለቱ ቀዳሚ መርሐግብር ንግድ ባንኮች ሀምበሪቾን 2ለ0 በመርታት መሪነታቸውን አጠናክረዋል። ሀምበሪቾ ከኢትዮጵያ መድን ጋር በስምንተኛ ሳምንት…
መረጃዎች | 37ኛ የጨዋታ ቀን
በገና ዋዜማ የሚካሄዱ የዘጠነኛው ሳምንት መገባደጃ ጨዋታዎች የተመለከቱ መረጃዎች እንደሚከተለው አቅርበንላችኋል። ሀምበርቾ ከ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ…
ከፍተኛ ሊግ ምድብ ሀ | ኢትዮ ኤሌክትሪክ ነጥብ ቢጥልም ወደ መሪነቱ ተመልሷል
በምድብ ‘ሀ’ 10ኛ ሳምንት የሁለተኛ ቀን ውሎ አራት ጨዋታዎች ተደርገው ሀላባ ከተማ ድል ሲቀናው ቀሪ ሶስት…
የአሰልጣኞች አስተያየት | ሀዋሳ ከተማ 1-2 ኢትዮጵያ ቡና
“ተጫዋቾቻችን ትዕግስተኛ ነበሩ እና እስከ መጨረሻው ጠብቀን ውጤት አግኝተናል” አሰልጣኝ ነፃነት ክብሬ “ሦስቱን ጨዋታ መሸነፋችን ለዛሬው…
ከፍተኛ ሊግ ምድብ ለ | ሸገር ከተማ ነጥብ ጥሏል
በአስረኛ ሳምንት ሁለተኛ ቀን ሀዋሳ ላይ በከፍተኛ ሊግ ምድብ ‘ለ’ አራት ጨዋታዎች ሲደረጉ ሁለቱ ጨዋታዎች በአቻ…
ሪፖርት | እጅግ ማራኪው ጨዋታ በኢትዮጵያ ቡና አሸናፊነት ተጠናቋል
ለተመልካች ማራኪ ፉክክር በተደረገበት የምሽቱ ጨዋታ ቡናማዎቹ መስፍን ታፈሰ የቀድሞ ክለቡ ላይ ባስቆጠራቸው ግቦች ኃይቆቹን 2ለ1…
የአሰልጣኞች አስተያየት | ድሬዳዋ ከተማ 0-3 ፋሲል ከነማ
“የጌታነህ ወደ ጎል መቅረብ ግን የበለጠ ቡድኑን የሚያነሳሳ ነው” አሰልጣኝ ውበቱ አባተ “ማሻሻል ያለብንን ነገሮች እያሻሻልን…
ሪፖርት | ፋሲል ከነማ ወደ ድል ተመልሷል
ዐፄዎቹ በሁለተኛው አጋማሽ ባስቆጠሯቸው ሦስት ግቦች ድሬዳዋ ከተማን 3-0 ረተዋል። በዕለቱ ቀዳሚ መርሐግብር ድሬዳዋ እና ፋሲል…

