\”የተቆጠሩብን ፍፁም ቅጣት ምቶች ዋጋ አስከፍለውናል\” ዘርዓይ ሙሉ \”የቆመ ኳስ ሲገባብህ የጥንቃቄ ችግር ነበር ማለት ነው\”…
ፕሪምየር ሊግ

ሪፖርት | በሁለት አጋማሾች የተቆጠሩ አራት ግቦች ሀዋሳ እና መድንን ነጥብ አጋርተዋል
ሲሞን ፒተር እና ሰዒድ ሀሰን በሁለቱም አጋማሾች ለክለቦቻቸው ያስቆጠሯቸው ግቦች ሀዋሳ ከተማ እና ኢትዮጵያ መድንን 2ለ2…

መረጃዎች | 95ኛ የጨዋታ ቀን
የቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 25ኛ ሣምንት ማገባደጃ የሆኑትን ሁለት ጨዋታዎች የተመለከቱ መረጃዎች እነሆ! ሀዋሳ ከተማ ከ…

የአሰልጣኞች አስተያየት | ወልቂጤ ከተማ 1-2 ድሬዳዋ ከተማ
\”ተጫዋቾቼ ባደረጉት ከፍተኛ ጥረት ውጤቱን ማግኘት ችለናል\” አሰልጣኝ አስራት አባተ \”የኔ ሥራ የጎል ዕድሎች እንዲፈጠሩ ማመቻቸት…

ሪፖርት | ድሬዳዋ ከተማ ከሽንፈት ወደ ድል ተመልሷል
ድሬዳዋ ከተማ በእያሱ ለገሠ እና ሱራፌል ጌታቸው ግቦች ወልቂጤ ከተማን 2-1 በማሸነፍ ከወራጅ ቀጠናው በይበልጥ ከፍ…

የአሰልጣኞች አስተያየት | ፋሲል ከነማ 0-1 ሲዳማ ቡና
\”የዛሬው ድል ትልቅ ነው ፤ ከመውረድ ስጋት ተላቀን ወደፊት እየተጠጋን ነው።\” አሰልጣኝ ሥዩም ከበደ \”መጀመሪያ ምልመላ…

ሪፖርት | የሲዳማ ቡና ተከታታይ የ1-0 ድል ቀጥሏል
ሲዳማ ቡና በደስታ ደሙ ብቸኛ ጎል ፋሲል ከነማን 1-0 በመርታት አራተኛ ተከታታይ ድሉን አስመዝግቧል። ፋሲል ከነማ…

መረጃዎች | 94ኛ የጨዋታ ቀን
በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 25ኛ ሳምንት ሦስተኛ ቀን የሚደረጉ ሁለት ጨዋታዎችን የተመለከቱ መረጃዎች እንደሚከተለው ቀርበዋል። ፋሲል…

የአሰልጣኞች አስተያየት | ወላይታ ድቻ 1-2 ቅዱስ ጊዮርጊስ
\”ከትልቅ ቡድን ጋር በቁጥር አንሶ መጫወት በጣም ከባድ ነው።\” አሰልጣኝ ፀጋዬ ኪዳነማርያም \”በዚህ ጭቃማ ሜዳ ተጫውቶ…

ሪፖርት | ቅዱስ ጊዮርጊስ ከሁለት ጨዋታዎች በኋላ ወደ ድል ተመልሷል
ፈረሰኞቹ የጦና ንቦቹን 2ለ1 በመርታት መሪነታቸውን በአምስት ነጥቦች አስፍተዋል። ሁለቱ ቡድኖች በ24ኛው ሳምንት የሊጉ ጨዋታቸው ከተጋጣሚያቸው…