ከፍተኛ ሊግ | የምድብ ሐ ውሎ

ዛሬ ሆሳዕና ላይ የተደረጉት የከፍተኛ ሊግ ምድብ ሐ ሦስት ጨዋታዎች በተመሳሳይ የ1-0 ውጤት ሲጠናቀቁ ኮልፌ ቀራኒዮ…

ከፍተኛ ሊግ | የምድብ ለ ውሎ

ጅማ ላይ በተደረጉ የ7ኛ ሳምንት የምድብ ለ አራት ጨዋታዎች በመሪዎቹ መካከል ያለው የነጥብ ልዩነት ወደ አንድ…

ከፍተኛ ሊግ | የምድብ ሀ ውሎ

ባህር ዳር ላይ በተደረጉ አራት ጨዋታዎች ቤንች ማጂ ቡና ምድቡን መምራት የቀጠለበትን ድል ሲያሳካ ኢትዮጵያ ንግድ…

የአሰልጣኞች አስተያየት | አርባምንጭ ከተማ 0-2 ባህር ዳር ከተማ

“ተጫዋቾቻችን ታክቲካሊ ዲሲፕሊንድ ነበሩ ፤ የሚችሉትን ለማድረግ ጥረት አድርገዋል። ውጤቱ ይገባናል ብዬ አስባለሁ።” ደግአረገ ይግዛው “በምንፈልገው…

ሪፖርት | የጣና ሞገዶቹ የድሬዳዋ ቆይታቸውን በድል ጨርሰዋል

በድሬዳዋ ስታዲየም በተደረገው የመጨረሻ ጨዋታ ባህርዳር ከተማ አርባምንጭ ከተማን በኦሴይ ማውሊ ግቦች 2-0 ረቷል። የድሬዳዋ ስታዲየም…

የአሠልጣኞች አስተያየት | ለገጣፎ ለገዳዲ 3-4 ወላይታ ድቻ

“የድሬዳዋ ቆይታችን በጣም ጥሩ ነበር” ፀጋዬ ኪዳነማርያም “በሰላም ውድድራችንን ጨርሰናል። ውጤቱ ግን በጣም አስከፊ ነው ፤…

ሪፖርት | ድንቅ ፉክክር በታየበት ጨዋታ የጦና ንቦቹ ድል አድርገዋል

ሰባት ግቦች በተስተናገዱበት ጨዋታ ወላይታ ድቻ ለገጣፎ ለገዳዲን በማሸነፍ አምስት ደረጃዎችን ያሻሻለበትን ውጤት አስመዝግቧል። በ13ኛ ሳምንት…

መረጃዎች | 52ኛ የጨዋታ ቀን

ሊጉ በቻን የአፍሪካ ዋንጫ ምክንያት ወደ እረፍት ከማምራቱ በፊት የሚደረጉትን ሁለት ተስተካካይ የ7ኛ ሳምንት የሊጉ መርሃግብሮችን…

ሪፖርት | ኢትዮጵያ ቡና ወደ ድል ተመልሷል

የ7ኛ ሳምንት ተስተካካይ የኢትዮጵያ ቡና እና አዳማ ከተማ የዕለቱ ሁለተኛ ጨዋታ በቡናማዎቹ 3-0 አሸናፊነት ተጠናቋል። ኢትዮጵያ…

የአሠልጣኞች አስተያየት | አዳማ ከተማ 0-3 ኢትዮጵያ ቡና

👉”ጨዋታው ለሁለታችንም አስፈላጊ ነበር። እኛ ይበልጥ የተሻልን ነበርን ፤ የምንፈልገውን ነገርም አግኝተናል” ዮሴፍ ተስፋዬ 👉”ጨዋታው ዛሬ…