በሴቶች ፕሪምየር ሊግ የ8ኛ ሳምንት የሁለተኛ ቀን ጨዋታዎች ይርጋጨፌ ቡና እና አርባምንጭ ከተማ ወሳኝ ነጥብ ሲያገኙ…
ፕሪምየር ሊግ
የአሠልጣኞች አስተያየት | ሀዲያ ሆሳዕና 0-0 ፋሲል ከነማ
👉”ሽንፈት በስነ-ልቦናችን ላይ ጫና ስለሚፈጥር ለዛ ነው አስጠብቀን ያለንን ይዘን ለመውጣት እና በምናገኛቸው አጋጣሚዎች ጎል አስቆጥረን…
ሪፖርት | ቀዝቃዛ የነበረው ጨዋታ ያለ ግብ ተጠናቋል
የግብ ሙከራዎች ባልበረከቱበት የ7ኛ ሳምንት ተስተካካይ ጨዋታ ሀዲያ ሆሳዕና እና ፋሲል ከነማ ፍልሚያቸውን በአቻ ውጤት አገባደዋል።…
የዐፄዎቹ አሠልጣኝ ቡድናቸውን ዛሬ አይመሩም
ከደቂቃዎች በኋላ ከሀዲያ ሆሳዕና ጋር የ7ኛ ሳምንት ተስተካካይ ጨዋታቸውን የሚያደርጉት ፋሲል ከነማዎች ዋና አሠልጣኛቸው ጎንደር ይገኛሉ።…
ፕሪምየር ሊግ ትኩረት | በጊዜ የተቆጠሩት ግቦች ምን ይነግሩን ይሆን ?
ባሳለፍነው የጨዋታ ሳምንት ሁለት ግቦች ከአንድ ደቂቃ ባነሰ ጊዜ ተቆጥረዋል ፤ እኛም እነዚህን ግቦች መነሻ በማድረግ…
ሪፖርት | አርባምንጭ እና ሲዳማ ፍፁም ተቃራኒ በነበሩ አጋማሾች ነጥብ ተጋርተዋል
ማራኪ ፉክክር ያስመለከተን የምሽቱ የአርባምንጭ ከተማ እና ሲዳማ ቡና የ13ኛ ሳምንት የመጨረሻ ጨዋታ 3-3 በሆነ የአቻ…
ሪፖርት | ፈረሰኞቹ የድሬዳዋ ቆይታቸውን በጎል ተንበሽብሸው ጨርሰዋል
ቅዱስ ጊዮርጊስ በፍጹም የበላይነት ለገጣፎ ለገዳዲ ላይ የ4-0 ድል ተቀዳጅቷል። 10፡00 ላይ የለገጣፎ ለገዳዲ እና የቅዱስ…
አዳማ ከተማ እግድ ተጥሎበታል
በቀድሞ ተጫዋቹ አቤቱታ ቀርቦበት የነበረው የሊጉ ክለብ አዳማ ከተማ በተጫዋቾች የዝውውር መስኮት እንዳይሳተፍ እግድ ተላልፎበታል። የቀድሞ…
መረጃዎች | 50ኛ የጨዋታ ቀን
የ13ኛ የጨዋታ ሳምንት አራተኛ ቀን መርሃግብሮችን የተመለከቱ መረጃዎች በተከታዩ መልኩ ቀርበዋል። ለገጣፎ ለገዳዲ ከ ቅዱስ ጊዮርጊስ…

