ኢትዮጵያዊው የመስመር አማካይ የሱፍ ሳላህ ፋርስታ ለተባለ የስዊድን ክለብ ፊርማውን አኑሯል። ከኢትዮጵያውያን ቤተሰቦች በስዊድን ሃገር ተወልዶ…
ዝውውር
ፍሊፕ ኦቮኖ በመቐለ ውሉን አራዘመ
በሊግ ቻምፒዮኖቹ ጋር የመቆየቱ ነገር ጥያቄ ምልክት ውስጥ ገብቶ የነበው ፊሊፕ ኦቮኖ ከክለቡ ጋር ለመቆየት ተስማምቷል።…
ሀዋሳ ከተማ ሁለት ተጫዋቾችን አስፈረመ
ሀዋሳ ከተማ ግብ ጠባቂው ሐብቴ ከድር እና አማካዩ ዘላለም ኢሳይያስን አስፈርሟል፡፡ ሐብቴ ከድር ከሀላባ ከተማ የእግር…
ዑመድ ኡክሪ አዲስ ክለብ ተቀላቅሏል
ኢትዮጵያዊው አጥቂ ዑመድ ኡክሪ ከሁለት ዓመታት የስሞሃ ቆይታ በኃላ አስዋንን ተቀላቅሏል። የሰሜን አበቦች በመባል የሚታወቁት እና…
አስቻለው ታመነ በቅዱስ ጊዮርጊስ ይቆያል
በክረምቱ ከወልቂጤ ጋር ስሙ ሲያያዝ የነበረው ተከላካዩ አስቻለው ታመነ በቅዱስ ጊዮርጊስ ውሉን አራዝሟል፡፡ ተጫዋቹ ዘንድሮ በፈረሰኞቹ…
የቀድሞ የኢትዮጵያ ቡና አጥቂ የሩዋንዳውን ክለብ ተቀላቅሏል
በ2011 የውድድር ዘመን አጋማሽ ኢትዮጵያ ቡናን ከተቀላቀለ በኋላ መልካም እንቅስቃሴን ሲያደርግ የነበረው የአጥቂ ስፍራ ተጫዋቹ ሁሴን…
መከላከያ ሁለት ተጫዋቾችን አስፈረመ
በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ እንደሚቆይ ማረጋገጫ ያገኘው መከላከያ ዛሬ ሁለት ተጫዋቾችን በማስፈረም የአዲስ ተጫዋቾችን ቁጥር አስር አድርሷል።…
ከፍተኛ ሊግ | ቡታጅራ ስድስት አዳዲስ ተጫዋቾችን ወደ ቡድኑ ቀላቅሏል
አስራት አባተን በዋና አሰልጣኝነት የቀጠረው ቡታጅራ ከተማ የዝውውር እንቅስቃሴውን ስድስት አዳዲስ ተጫዋቾች ወደ ቡድኑ በመቀላቀል ጀምሯል።…
የአማኑኤል ገብረሚካኤል ማረፍያ በቅርቡ ይታወቃል
በዚህ የዝውውር መስኮት በጉጉት ከሚጠበቁት ዝውውሮች መካከል የመቐለ 70 እንደርታው አጥቂ አማኑኤል ገብረሚካኤል የዝውውር ጉዳይ በቅድሚያ…
ሐይደር ሸረፋ ፈረሰኞቹን ለመቀላቀል ተስማማ
ባለፈው ዓመት በሊጉ ድንቅ አቋም ካሳዩ ተጫዋቾች መካከል አንዱ የነበረው የመቐለ 70 እንደርታው አማካይ ሐይደር ሸረፋ…