ዘንድሮ በመከላከያ ጥሩ የውድድር ጊዜ እያሳለፈ የሚገኘው ዳዊት እስጢፋኖስ ለተጨማሪ አንድ ዓመት በቡድኑ የሚቆይበትን አዲስ ኮንትራት…
ዝውውር
ምንያህል ተሾመ ለድሬዳዋ ፊርማውን አኑሯል
ያለፉትን ስምንት ወራት ከሜዳ ርቆ የቆየው ምንያህል ተሾመ በሁለተኛው ዙር በርካታ ተጫዋቾችን ለማምጣት እየተንቀሳቀሰ የሚገኘው ድሬዳዋ…
ከጅማ ጋር የለቀቁት ሁለት ተጫዋቾች ወደ ስሑል ሽረ አመሩ
ስሑል ሽረዎች ትላንት ከጅማ አባ ጅፋር ጋር በይፋ የተለያዩት ሁለት የአጥቂ ስፍራ ተጫዋቾችን ዝውውር በማጠናቀቅ የግላቸው…
ሎዛ አበራ አዳማ ከተማን ተቀላቀለች
የኢትዮጵያ ፕሪምየር ከፍተኛ ግብ አስቆጣሪ በመሆን ያለፉትን አራት ዓመታት ማጠናቀቅ የቻለችው የፊት አጥቂዋ ሎዛ አበራ ለአዳማ…
ደደቢት የቀድሞ ተጫዋቹን አስፈረመ
ባለፈው ሳምንት ከስሑል ሽረ በስምምነት የተለያየው አሸናፊ እንዳለ ወደ ቀድሞ ክለቡ በድጋሚ ተቀላቀለ። ባሰናበቷቸው በርካታ ተጫዋቾች…
ስሑል ሽረዎች አንድ ተጫዋች ሲያስፈርሙ ከሁለት ተጫዋቾች ጋር በስምምነት ተለያይተዋል
በሁለተኛው ዙር ተጠናክረው ለመቅረብ ተጫዋቾችን በማሰናበት እና አዲስ ተጫዋቾች በማስፈረም የተጠመዱት ስሑል ሽረዎች ያስር ሙገርዋን ሲያስፈርሙ…
ደቡብ ፖሊስ የመስመር ተጫዋች አስፈረመ
ደቡብ ፖሊስ ከስሑል ሽረ ጋር የተለያየው ኪዳኔ አሰፋን አስፈርሟል፡፡ የመስመር አጥቂው ኪዳኔ አሰፋ በዘንድሮው የውድድር ዓመት…
ኢትዮጵያ ቡና አንድ ተጫዋች አስፈረመ
ኢትዮጵያ ቡና በሁለተኛው የውድድር ዘመን አጋማሽ ራሱን አጠናክሮ ለማቅረብ የዝውውር እንቅስቃሴ በመጀመር ሄኖክ ካሳሁንን በዛሬው ዕለት…
አዳማ ከተማ አምረላህ ደልታታን አስፈረመ
ከቀናት በፊት በክረምቱ ካስፈረማቸው ሶስት ተጫዋቾች ጋር የተለያየው አዳማ ከተማ የማጥቃት አማራጩን ለማስፋት ፈጣኑ የመስመር ተጫዋቾች…
ደደቢት የሶስት የውጪ ተጫዋቾች ዝውውር አጠናቀቀ
ባሳለፍነው ሳምንት አዲስ አሰልጣኝ የቀጠሩት ደደቢቶች ሁለት አዳዲስ ተጫዋቾችን ሲያመጣ የቀድሞ ተጫዋቹንም መልሶ አስፈርሟል። በውጤት ቀውስ…

