ከደቂቃዎች በፊት ከጫፍ መድረሱን ዘግበን የነበረው የረመዳን የሱፍ ዝውውር መጠናቀቁ ይፋ ተደርጓል። የፕሪምየር ሊጉ ሻምፒዮን ቅዱስ…
ዝውውር
ሀዋሳ ከተማ የሁለት ተጫዋቾችን ዝውውር አጠናቀቀ
የአሰልጣኝ ዘርአይ ሙሉው ሀዋሳ ከተማ በዛሬው ዕለት ሁለት ተጫዋቾችን በይፋ አስፈረሟል። በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የዘንድሮውን…
መስፍን ታፈሰ ለኢትዮጵያ ቡና ፊርማውን አኑሯል
ከሰዓታት በፊት መስፍን ታፈሰ እና ኢትዮጵያ ቡና ከስምምነት ደርሰዋል ብለን የሰራነው ዘገባ የሚታወስ ሲሆን ተጫዋቹም በይፋ…
ኢትዮጵያ ቡና ወጣቱን አማካይ የግሉ አድርጓል
ዛሬ በይፋ በተጀመረው የዝውውር መስኮት ተሳታፊ የሆነው ኢትዮጵያ ቡና ወጣቱን አማካይ አስፈርሟል። ከአሰልጣኝ ካሣዬ አራጌ ጋር…
ቡናማዎቹ ሁለት ተጫዋቾችን አስፈርመዋል
የተጫዋቾች የዝውውር መስኮት ዛሬ ሲከፈት ኢትዮጵያ ቡናም የመጀመሪያ ሁለት ተጫዋቾቹን የግሉ ማድረጉን ይፋ አድርጓል። የክረምቱ የተጫዋቾች…
ኤልያስ ማሞ አዲሱ ክለቡን ዳግም ተቀላቅሏል
በውድድር ዓመቱ አጋማሽ በተከፈተው የዝውውር መስኮት ወደ አዲስ ክለብ አምርቶ የነበረው እና በተለያዩ ምክንያቶች ከክለቡ ተለይቶ…
ሰበታ ከተማ በፊፋ የተጣለበት እግድ ተነስቶለታል
በቀድሞ የግብ ዘቡ ዳንኤል አጄይ በቀረበበት ክስ በፊፋ እግድ ተላልፎበት የነበረው ሰበታ ከተማ በመጨረሻም ዕግዱ ተነስቶለታል።…
ሀድያ ሆሳዕና ሦስት ተጫዋቾችን ወደ ስብስቡ ቀላቅሏል
በአሰልጣኝ ሙሉጌታ ምህረት የሚመራው ሀድያ ሆሳዕና የሦስት ተጫዋቾችን ዝውውር አጠናቋል፡፡ በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የሁለተኛውን ዙር…
ከሲዳማ ጋር ውል ያፈረሰው አዲስ ፈራሚ ወደ ወልቂጤ አምርቷል
ወልቂጤ ከተማ ከቀናቶች በፊት ለሲዳማ ፈርሞ በስምምነት የተለያየውን አማካይ አስፈረመ፡፡ ወልቂጤ ከተማ ሮበርት ኦዶንካራ ፣ ቤዛ…
ቤኒናዊው የግብ ዘብ ጅማ አባ ጅፋርን ተቀላቅሏል
በአሠልጣኝ አሸናፊ በቀለ የሚመራው ጅማ አባ ጅፋር ያለፉትን ዓመታት በኢትዮጵያ ያሳለፈውን ግብ ጠባቂ በቋሚነት ወደ ስብስቡ…

