የአሰልጣኝ ተመስገን ዳና ጉዳይ…

\”ከእኔ ፍቃድ እና ዕውቅና ውጪ ነው ይግባኝ የተጠየቀው።\” አሰልጣኝ ተመስገን ዳና \”ጉዳዩ አልቆ ይግባኙ ውድቅ ከሆነ…

መረጃዎች | 68ኛ የጨዋታ ቀን

የቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የአዳማ ቆይታ ነገ ሲጀመር በ17ኛ ሣምንት የሁለተኛ ቀን መርሐግብር የሚደረጉ ሁለት ጨዋታዎችን…

ከፍተኛ ሊግ | የ16ኛ ሳምንት የመጨረሻ ቀን ውሎ

በኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ምድብ \’ሀ\’ በዝናብ ምክንያት ለዛሬ የተዘዋወሩ ሁለት ጨዋታዎች ተከናውነዋል። አዲስ ከተማ ክ/ከ ከቡታጅራ…

የአሰልጣኝ ተመስገን ዳና ይግባኝ ውድቅ ሆነ

ከኢትዮጵያ ቡና ጋር ተለያይተው የነበሩት አሰልጣኝ ተመስገን ዳና ያቀረቡት አቤቱታ ዳግመኛ ፌዴሬሽኑ ሳይቀበለው ቀርቷል። ባሳለፍነው ዓመት…

ከፍተኛ ሊግ | የ16ኛ ሳምንት የዛሬ ውሎ

በኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ በምድብ \’ሀ\’ በዝናብ ምክንያት ሁለት ጨዋታዎች ወደ ነገ ሲዘዋወሩ በምድብ \’ሐ\’ ሦስት ጨዋታዎች…

ከፍተኛ ሊግ | የ16ኛ ሳምንት የዛሬ ጨዋታዎች ውሎ

በኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ዛሬ በተደረጉ 10 ጨዋታዎች በምድብ \’ሀ\’ ድል የቀናቸው የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ እና ቤንች…

Continue Reading

የሴቶች ፕሪሚየር ሊግ | የ19ኛ ሳምንት ሁለተኛ ቀን ውሎ

የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ 19ኛ ሳምንት ዛሬ ሲጠናቀቅ ቦሌ ክ/ከተማ እና አርባምንጭ ከተማ ተመሳሳይ የ1-0 ድል…

የትግራይ ክልል ክለቦችን የተመለከተው ውይይት ተደርጓል

የትግራይ ክልል እግርኳስ ፌዴሬሽን በስሩ ያሉ ክለቦች ውሳኔያቸውን የሚያሳውቁበትን ቀነ ገደብ አስቀመጠ። ላለፉት ዓመታት በተደረገው ጦርነት…

ከፍተኛ ሊግ | ሻሸመኔ ከተማ ወደ መሪነት መጥቷል

የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ የ16ኛ ሳምንት የምድብ ለ ጨዋታ የአንድ ቀን ሽግሽግ ተደርጎበት ዛሬ መደረግ ሲጀመር ሻሸመኔ…

የሴቶች ፕሪሚየር ሊግ | የ19ኛ ሳምንት የመጀመሪያ ቀን ውሎ

የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪሚየር ሊግ 19ኛ ሳምንት ዛሬ ሲጀመር ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የዕለቱ ብቸኛ ባለድል ሆኗል። ንፋስ…