የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ዋልያዎቹ ለደረሰባቸው እንግልት ይቅርታ በመጠየቅ ብሄራዊ ቡድኑ ወደ ምድብ ድልድል በመግባቱም ሽልማት…
ዜና
ዋሊያዎቹ በመጨረሻም ኢትዮጵያ ገብተዋል
ላለፉት ቀናት በሌሶቶ ጥሩ ያልሆነ ቆይታ የነበራቸው ዋሊያዎቹ ከደቂቃዎች በፊት በሠላም አዲስ አበባ ገብተዋል። ከጥቂት ቀናት…
ከፍተኛ ሊግ | ሀላባ ከተማ አዳዲስ ተጫዋቾችን ወደ ቡድኑ መቀላቀል ጀምሯል
በከፍተኛ ሊግ ምድብ ለ የሚወዳደረው ሀላባ ከተማ አዳዲስ ተጫዋቾች ወደ ቡድኑ መቀላቀል በመጀመር ሦስት ተጫዋቾች አስፈርሟል።…
ሴቶች ዝውውር | መቐለ 70 እንደርታ በርካታ ተጫዋቾችን ሲያስፈርም የነባሮቹን ውል አድሷል
በተጠናቀቀው የውድድር ዘመን በሴቶች ሁለተኛ ዲቪዚዮን ተሳታፊ በሆነበት በመጀመሪያው ዓመት ቻምፒዮኑ አቃቂ ቃሊቲን ተከትሎ ሁለተኛ ደረጃን…
ስሑል ሽረዎች ሰባተኛ ተጫዋቻቸውን አስፈርመዋል
በዛሬው ዕለት ዲዲዬ ለብሪን ያስፈረሙት ስሑል ሽረዎች ጋናዊው መሐመድ ዓብዱልለጢፍን ወደ ቡድናቸው ቀላቅለዋል። ጋናዊው የ29 ዓመት…
ደቡብ ፖሊስ የአዲሱን አሰልጣኝ ቅጥር በዚህ ሳምንት ይፋ ያደርጋል
ለረጅም ዓመታት ወጣቶች ላይ በመስራት የሚታወቀው ተመስገን ዳና አዲሱ የደቡብ ፖሊስ አሰልጣኝ ለመሆን ከስምምነት መድረሱ ሲታወቅ…
ኢትዮጵያ ቡና አጥቂ አሰፈረመ
በአሰልጣኝ ካሳዬ አራጌ እየተመራ በዝውውር ሂደቱ በንቃት እየተሳተፈ የሚገኘው ኢትዮጵያ ቡና አጥቂው እንዳለ ደባልቄን አስፈርሟል፡፡ የአጥቂ…
ስሑል ሽረ አይቮሪኮስታዊውን ተጫዋች አስፈረመ
ወደ ዝውውሩ ዘግይተው በመግባት ተጫዋቾች በማስፈረም ላይ የሚገኙት ስሑል ሽረዎች ሁለገቡ ዲድዬ ለብሪን የግላቸው አድርገዋል። ከዚ…
ኢትዮጵያን ፕሮፌሽናል ፉትቦለርስ አሶሴሽን ዛሬ ባደረገው ስብሰባ ውሳኔ አስተላልፏል (ዝርዝር ዘገባ)
ኢትዮጵያን ፕሮፌሽናል ፉትቦለርስ አሶሴሽን ዛሬ አመሻሽ በዋቢ ሸበሌ ሆቴል ባከናወነው ስብሰባ በተጨዋቾች ደሞዝ ገደብ ላይ ስለተላለፈው…
Qatar 2022| Ethiopia go through on away goal
The Ethiopian national team booked a spot in the group stages of Qatar 2022 African Qualifiers…
Continue Reading