ለቻን ማጣርያ በመቐለ ዝግጅት እያደረጉ የሚገኙት የዋልያዎቹ የአሰልጣኞች ቡድን ዛሬ ጠዋት የባሎኒ የህፃናት እና አዋቂዎች የእግር…
ዜና
ሴቶች ዝውውር | መከላከያ ተጨማሪ ሦስት ተጫዋቾችን አስፈርሟል
የቀድሞው የክለቡን ተጫዋች ሰለሞን ታደለን በዋና አሰልጣኝነት ከቀጠረ በኃላ ትላንት አምስት አዳዲስ ተጫዋቾችን አስፈርሞ የነበረው መከላከያ…
ሴካፋ U20 | የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ወደ ዩጋንዳ አመራ
ከነሀሴ 27 ጀምሮ በአዳማ ከተማ ዝግጅቱን ሲያደርግ የቆየው የኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድን የሴካፋ ከ20…
ቻን 2020 | ሩዋንዳዎች መቐለ ገብተዋል
ካሜሩን ለምታዘጋጀው የ2020 የቻን አፍሪካ ዋንጫ ማጣርያ በቀጣይ እሁድ ኢትዮጵያን የሚገጥመው የሩዋንዳ ብሄራዊ ቡድን ልዑካን ቡድን…
ኢትዮጵያዊያን ዳኞች የቻን ማጣርያ ጨዋታን ይመራሉ
የቻን ማጣርያ ጨዋታዎች በሳምንቱ መጨረሻ ሲከናወኑ ታንዛንያ ላይ የሚደረገው ጨዋታ በኢትዮጵያውያን ዳኞች ይመራል። ታንዛንያ ላይ እሁድ…
የዋልያዎቹ ጨዋታ የቴሌቪዥን ሽፋን ያገኛል
ዋልያዎቹ በቻን ማጣርያ በትግራይ ስታዲየም የሚያደርጉትን ጨዋታ በትግራይ መገናኛ ብዙሃን (ኤመሐት) በትግራይ ቴሌቪዥን በኩል የቀጥታ ሽፋን…
“ኢትዮ ኤሌክትሪክ አይፈርስም” አቶ ኢሳይያስ ደንድር
ቡድኑን ሊያፈርስ እንደሚችል ሲነገር የሰነበተው ኢትዮ ኤሌክትሪክ እንደ ክለብ እንደሚቀጥል ፕሬዝዳንቱ አቶ ኢሳይያስ ደንድር ለሶከር ኢትዮጵያ…
ድሬዳዋ ከተማ ስምንተኛ ተጫዋቹን ሲያስፈርም ወጣቶችንም አሳድጓል
ድሬዳዋ ከተማ ያሬድ ሀሰንን የክለቡ ስምንተኛ ፈራሚ በማድረግ ሲያስፈርም አምስት ወጣቶችን አሳድጓል፡፡ የቀድሞው የወልድያ ከተማ የግራ…
ወላይታ ድቻ አምስት ተጫዋቾችን ወደ ዋናው ቡድኑ አሳድጓል
ወላይታ ድቻ የኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች ፕሪምየር ሊግ ቻምፒዮን ከሆነው ስብስብ ውስጥ ተስፈኛ እንቅስቃሴ ያደረጉ አምስት…
የቀድሞ የፈረሰኞቹ አሰልጣኝ አዲስ ሹመት አግኝተዋል
ባለፈው ዓመት ከፈረሰኞቹ ጋር ቆይታ የነበራቸው ፖርቹጋላዊወረ ወጣት አሰልጣኝ ማኑኤል ቫዝ ፒንቶ በፖርቹጋል ዋናው ሊግ (ፕሪሜራ…

