ባምላክ ተሰማ ወደ ዓለም ዋንጫ ያመራል

ኢትዮጵያዊው የፊፋ ኢንተርናሽናል ዳኛ ባምላክ ተሰማ ሩሲያ በያዝነው አመት በምታስተናግደው የዓለም ዋንጫ ላይ ጨዋታዎችን ከሚመሩ አርቢትሮች…

Russia 2018 | Match Officials Announced as Bamlak Tessema Included

The FIFA Referee Committee has selected referees and assistant referees for the upcoming World Cup in…

Continue Reading

ጋና 2018 | ሉሲዎቹ የአፍሪካ ዋንጫ ማጣርያ ዝግጅታቸውን ቀጥለዋል

በ2018 የሴቶች አፍሪካ ዋንጫ ሉሲዎቹ  ከሊቢያ ጋር ላለባቸው የመጀመርያ የማጣርያ ጨዋታ በአሰልጣኝ ሰላም ዘርዓይ እየተመሩ ከየካቲት…

ቅድመ ዳሰሳ | 17ኛ ሳምንት የመጋቢት 20 ጨዋታዎች

በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 17ኛ ሳምንት ነገ ወልዲያ ፣ ጅማ ፣ አርባምንጭ ፣ ዓዲግራት እና አዲስ አበባ…

Continue Reading

45 ተከታታይ የፕሪምየር ሊግ ጨዋታዎች ላይ የተሰለፈው ቤሊንጋ ኤኖህ . . .

ወደ ኢትዮጵያ ከመጣ አራት ዓመታት አልፈውታል፡፡ ለአዲስ አበባ ውሃ ሥራዎችና ለመቐለ ከተማ ተጫውቶ አሁን ደግሞ የወልዲያን…

የኢትዮጵያ ከ17 አመት በታች ብሔራዊ ቡድን ለሴካፋ ውድድር እየተዘጋጀ ይገኛል

በቅርቡ በብሩንዲ አዘጋጅነት ይካሄዳል ተብሎ ለሚጠበቀው ሴካፋ ዋንጫ የኢትዮዽያ ከ17 አመት በታች ብሔራዊ ቡድን 23 ተጨዋቾችን…

የቅዱስ ጊዮርጊስ ይግባኝ ተቀባይነት አግኝቷል

ባሳለፍነው የካቲት ወር ላይ ቅዱስ ጊዮርጊስ ከ አዳማ ከተማ በአዲስ አበባ ስታድየም በተደረገው ጨዋታ መገባደጃ ደቂቃዎች…

“የዚህ ታሪክ አንዱ አካል መሆን ያስደስታል” ኢንስትራክተር አብርሃም መብራቱ

የመን በታሪኳ ለመጀመሪያ ግዜ በኢትዮጵያዊው አሰልጣኝ አብርሃም መብራቱ እየተመራች ለእስያ ዋንጫ አልፋለች፡፡ ማክሰኞ ምሽት ዶሃ ላይ…

ወንድሜነህ ዘሪሁን ወደ ሲዳማ ቡና አምርቷል

ከቀናት በፊት ክለቡን በአግባቡ መጥቀም አልቻለም በሚል ከአርባምንጭ ከተማ ጋር በስምምነት የተለያየው የመሀል አማካዩ ወንድሜነህ ዘሪሁን…

ኢትዮጵያዊው አብርሃም መብራቱ የመንን ለእስያ ዋንጫ አሳልፏል

በ2019 የተባበሩት የአረብ ኤምሬቶች ለምታስተናግደው የእስያ ዋንጫ ለማለፍ የሚደረጉ የምድብ ማጣሪያ ጨዋታዎች ዛሬ ምሽት ሲጠናቀቁ ከምድብ…