ፌዴሬሽኑ የወልዲያን የቅጣት ውሳኔ ሽሯል

የወልዲያ ስፖርት ክለብ ባሳለፍነው ወር ቡድኑን ሳይቀላቀሉ በቀሩት ፍፁም ገብረማርያም ፣ ያሬድ ብርሀኑ እና ታደለ ምሕረቴ…

ከ17 እና 20 ዓመት በታች ፕሪምየር ሊግ ግምገማ ተካሂዷል

የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌድሬሽን ከሚያዘጋጃቸው የታዳጊ እና ወጣቶች ውድድሮች መካከል የሆኑት ከ17 እና ከ20 ዓመት በታች ፕሪምየር…

ሪፖርት | ወላይታ ድቻ እና መከላከያ አቻ ተለያይተዋል

በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 17ኛ ሳምንት ሁለተኛ ቀን መርሃ ግብር ሶዶ ላይ መከላከያን ያስተናገደው ወላይታ ድቻ በሜዳው…

ሪፖርት | ደደቢት ወደ አሸናፊነቱ ተመልሷል

በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 17ኛ ሳምንት ተጠባቂ መርሃ ግብር ሊጉን በ29 ነጥብ እየመራ የሚገኘውን ደደቢትን በ26 ነጥብ…

ሪፖርት |ኢትዮጵያ ቡና ተከታታይ ድል አስመዝግቧል

በኢትዮጵያ ቡና እና ኢትዮ ኤሌክትሪክ መሀከል 09፡00 ላይ በአዲስ አበባ ስታድየም የተደረገው የሊጉ 17ኛ ሳምንት ጨዋታ…

ቅድመ ጨዋታ ዳሰሳ | 17ኛ ሳምንት የመጋቢት 21 ጨዋታዎች

በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 17ኛ ሳምንት ትናንት ከተደረጉት አምስት ጨዋታዎች በተጨማሪ ዛሬ ቀሪዎቹን ሶስት ጨዋታዎች ያስተናግዳል። ሶዶ…

Continue Reading

ሪፖርት | ጅማ አባጅፋር ወደ ድል ተመልሷል

በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 17ኛ ሳምንት በሜዳው ድሬዳዋ ከተማን ያስተናገደው ጅማ አባጅፋር 1-0 በማሸነፍ ከመሪው ደደቢት ጋር…

አርባምንጭ ከሰንጠረዡ ግርጌ ሲላቀቅ ወልዲያ ከሀዋሳ ነጥብ ተጋርተዋል

በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 17ኛ ዛሬ አምስት ጨዋታዎች በተለያዩ የሀገሪቱ ከተሞች ተካሂደዋል። አርባምንጭ ወደ ድል ሲመለስ ሀዋሳ…

ሪፖርት | የወልዋሎ እና መቐለ ከተማ ጨዋታ ከመጀመርያው አጋማሽ መሻገር አልቻለም

በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 17ኛ ሳምንት አዲግራት ላይ የተካሄደው የወልዋሎ ዓዲግራት ዩኒቨርሲቲ ጨዋታ በደጋፊዎች ረብሻ ምክንያት ሁለተኛው…

ሪፖርት | ቅዱስ ጊዮርጊስ ከ6 ጨዋታዎች በኃላ ወደ አሸናፊነት ተመልሷል

የ17ኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የመጀመሪያ ቀን ውሎ መጨረሻ በነበረው ጨዋታ ቅዱስ ጊዮርጊስ ፋሲል ከተማን 3-1…

Continue Reading