የኢትዮጵያ ሴቶች ኘሪሚየር ሊግ ኘሮግራም

የኢትዮጵያ ሴቶች ኘሪሚየር ሊግ ኘሮግራም

የኢትዮጵያ ሴቶች ኘሪሚየር ሊግ የማጠቃለያ እግር ኳስ ውድድር የጨዋታ ድልድልና ኘሮግራም ከግንቦት 30 -ሰኔ 14/2007 በወንጂ…

‹‹ ከቡድኔ ማየት የምፈልገውን ነገር እየየሁ ነው›› ዮሃንስ ሳህሌ

የዋልያዎቹ አሰልጣኝ ዮሃንስ ሳህሌ ከዛሬው የዛምቢያ ሽንፈት በኋላ አስተያየታቸውን ሰጥተዋል፡፡ አሰልጣኙ የሰጡት አስተያየት ከዚህ እነደሚከተለው ነው፡፡…

‹‹ ብሄራዊ ቡድናችሁ በማጥቃት ወረዳው ላይ ያለውን ብቃት ማሻሻል ይጠበቅበታል›› ሆነር ጃንዛ

የዛምቢያ ብሄራዊ ቡድን አሰልጣኝ ሆነር ጃንዛ ዛሬ ቡድናቸው በወዳጅነት ጨዋታ ዋልያዎቹን 1-0 ካሸነፈ በኋላ አስተያየት ሰጥተዋል፡፡…

ዋልያዎቹ በዛምቢያ ተሸነፉ

ዛሬ 10፡00 ላይ በተካሄደው የዝግጅት ጨዋታ የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን የዛምቢያ አቻውን አስተናግዶ 1-0 በሆነ ውጤት ተሸንፏል፡፡…

ዋልያዎቹ ባህርዳር ይጫወታሉ

  የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን ከሌሴቶ ጋር የሚያደርገውን የአፍሪካ ዋንጫ ማጣርያ እና ከኬንያ ጋር የሚደረገው የቻን ማጣርያ…

‹‹ የምርጫ ጨዋታ ባናደርግ ኖሮ ከነጉዳታቸው የምንመርጣቸው ተጫዋቾች ይኖሩ ነበር ›› ዮሃንስ ሳህሌ

የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን የብሄራዊ ቡድኑን ወቅታዊ ሁኔታ በተመለከተ የጠራው ጋዜጣዊ መግለጫ ዛሬ አመሻሹ ላይ በኢንተርኮንቲኔንታል አዲስ…

ኢትዮጵያ ከ ዛምቢያ አዲስ አበባ ላይ ይጫወታሉ

ለ2017 የአፍሪካ ዋንጫ እና የ2016 የቻን ውድድር ማክሰኞ ዝግጅት የጀመረው የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን ከዛምቢያ ጋር የሚያደርገው…

የዋልያዎቹ የ24 ተጫዋቾች ዝርዝር ይፋ ሆኗል

የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን አሰልጣኝ ዮሃንስ ሳህሌ የመጨረሻ 24 ተጫዋቾቻቸውን ይፋ አድርገዋል፡፡ ከደቂቃዎች በፊት የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን…

የብሄራዊ ቡድኑ የምርጫ ጨዋታ ሁለተኛ ቀን…

ትላንትና ጠዋት ዝግጅት የጀመረው የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን 23 ተጫዋቾችን ለመለየት ዛሬም የእርስ በእርስ ጨዋታ አድርጓል፡፡ የእርስ…

Continue Reading

ሳላዲን ግብ አስቆጠረ

ኢትዮጵያዊው ኢንተርናሽናል ሳላዲን ሰኢድ ትላንት ክለቡ አል አህሊ አል-ዳክሌህን 2-0 ባሸነፈበት ጨዋታ ከተጠባባቂ ወንበር ተነስቶ 2ኛውን…