ዝውውር ፡ መሃመድ ናስር ወደ መድን ተመለሰ

ዝውውር ፡ መሃመድ ናስር ወደ መድን ተመለሰ

አምና የኢትዮጵያ መድን ከፍተኛ ግብ አግቢ የነበረው መሃመድ ናስር ከ6 ወራት የሱዳን ቆይታ በኋላ ወደ መድን…

አሰልጣኝ ማርያኖ ባሬቶ በፌዴሬሽኑ ተመረጡ

የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን ቀጣዩን የብሄራዊ ቡድን አሰልጣኝ መርጦ መጨረሱንና ፖርቱጋላዊው አሰልጣኝ ማርያኖ ባሬቶን ለመቅጠር መወሰኑን አስታውቋል፡፡

ኢትዮጵያ ቡና በተስተካካይ ጨዋታ ሐረር ቢራን ያስተናግዳል

በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ተስተካካይ ጨዋታ ኢትዮጵያ ቡና እና ሐረር ቢራ የአንደኛው ዙር የመጨረሻ ጨዋታቸውን ነገ ያደርጋሉ፡፡

የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 2ኛ ዙር ሚያዝያ 8 ይጀመራል

የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 2ኛው ዙር ጨዋታ ሚያዝያ 4 ቀን 2006 አም. እንደሚጀመር የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን የውድድር…

መብራት ኃይል አዩላ ሞሰስን አስፈረመ

በውጤት ቀውስ ውስጥ የሚገኘው መብራት ኃይል ናይጄርያውን የአጥቂ አማካይ አዩላ ሞሰስ አስፈርሟል፡፡

በፕሪሚየር ሊጉ ቅዱስ ጊዮርጊስ ደደቢትን አሸንፎ 1ኛውን ዙር መሪነት ጨረሰ

የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ትላንት ምሽት አንድ ተስተካካይ ጨዋታ አስተናግዶ መሪው ቅዱስ ጊዮርጊስ ደደቢትን ረቷል፡፡ ጨዋታው በሁለት…

አዲሱ የብሄራዊ ቡድን አሰልጣኝ ሰኞ ይፋ እንደሚሆን ይጠበቃል

የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን አዲሱ አሰልጣኝ በይፋ የሚገለፅበት ቀን እየራቀ ሃገሪቱም ካለ ብሄራዊ ቡድን 2 ወራትን አስቆጥራለች፡፡

ሉሲዎቹ ነገ ከናሚቢያ ጋር የወዳጅነት ጨዋታቸውን ያደርጋሉ

የኢትዮጵያ ሴቶች ብሄራዊ ቡድን ለአፍሪካ ሴቶች ዋንጫ ለማለፍ ከጋና ጋር ለሚያደርገው ጨዋታ ዝግጅት ከጀመረ ሳምንት ተቆጥሯል፡፡

ፕሪሚየር ሊጉ በተስተካካይ ጨዋታ ደደቢት እና ቅዱስ ጊዮርጊስን ያገናኛል

የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሊጠናቀቅ 4 ተስተካካይ ጨዋታዎች ብቻ ይቀራሉ፡፡

“ 5 Star Shimeles “

ሽመልስ በቀለ በአንድ ጨዋታ 5 ግቦች ከመረብ አሳረፈ