የኢትዮጵያ ዋንጫ የሩብ ፍፃሜ ጨዋታዎች ውጤት እና ቀጣይ ጨዋታ
ኢትዮጵያ ቡና ከመሪው ጋር ያለውን ልዩነት አጥብቦ አንደኛውን ዙር አጠናቀቀ
በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ተስተካካይ ጨዋታ ኢትዮጵያ ቡና ሐረር ቢራን 2-0 አሸንፎ አንደኛውን ዙር በሁለተኝነት አጠናቋል፡፡
የኢትዮጵያ ከ20 አመት በታች ብ/ቡድን ነገ ወደ ሲሸልስ ያመራል
የኢትዮጵያ ከ20 አመት በታች ብሄራዊ ቡድን ለአፍሪካ ወጣቶች ዋንጫ ማጣርያ እሁድ ከ ሲሸልስ ጋር ለሚያደርገው ጨዋታ…
ፌዴሬሽኑ በአሰልጣኝ ቅጥር ላይ ግራ ተጋብቷል
የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን ባለፈው ሰኞ ፖርቱጋላዊው ማርያኖ ባሬቶ አዲሱ የብሄራዊ ቡድን አሰልጣኝ እንዲሆኑ መወሰናቸውን ቢያሳውቁም አሁንም…

