የመጀመርያው ዙር የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ቁጥሮች እና ዕውነታዎች

የመጀመርያው ዙር የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ቁጥሮች እና ዕውነታዎች
ክለቦችን የተመለከቱ ቁጥራዊ መረጃዎች… ለአስራ አምስት የጨዋታ ሳምንታት የዘለቀው የመጀመርያው ዙር ከስምንት ቀናት በፊት መጠናቀቁ ይታወሳል።…

ኢትዮጵያዊያን ዳኞች የኮንፌዴሬሽን ዋንጫን ይመራሉ
አራት ኢትዮጵያዊያን አለም አቀፍ ዳኞች በሳምንቱ መጨረሻ ዛማሌክ ከሶአር ክለብ ጋር የሚያደርጉት የኮንፌዴሬሽን ዋንጫ የመልስ መርሀግብርን…

ባህርዳር ከተማ አጥቂ አስፈርሟል
የውድድር አጋማሽ የዝውውር መስኮትን በመጠቀም የጣና ሞገዶቹ ሦስተኛውን ተጫዋች የግላቸው አድርገዋል። በዘንድሮው የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ውድድር…

የሴቶች ፕሪምየር ሊግ | ተጠባቂው ጨዋታ በኢትዮ ኤሌክትሪክ አሸናፊነት ተጠናቀቀ
በኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ የ8 ሳምንት የመጨረሻ ቀን መርሃግብር ሦስት ጨዋታዎች ተደርገው የሳምንቱ ተጠባቂውን ጨዋታ በኢትዮ…

ለኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች ሴቶች ብሔራዊ ቡድን ጥሪ ተደርጓል
በጋና ዋና ከተማ አክራ በሚዘጋጀው 13ኛው የአፍሪካ ጨዋታዎች ላይ የሚሳተፈው የኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች ሴቶች ብሔራዊ…
Continue Reading
ሚሊዮን ሠለሞን ወደ አዲስ ክለብ አመራ
ከስድስት ወራት በፊት ሀዋሳን የተቀላቀለው ተከላካይ ከክለቡ ጋር በስምምነት ተለያይቶ ወደ አዲስ ክለብ ማምራቱን ሶከር ኢትዮጵያ…

የሴቶች ፕሪምየር ሊግ | ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ፣አዲስ አበባ ከተማ እና መቻል ድል አድርገዋል
የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪሚየር ሊግ ስምንተኛ ሳምንት ዛሬ በተደረጉ በሁለተኛ ቀን ሦስት ጨዋታዎች ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ እና…

ሙጅብ ቃሲም የጣና ሞገዶቹን ተቀላቅሏል
በአጋማሹ የዝውውር መስኮት በንቃት እየተሳተፉ የሚገኙት ባህር ዳር ከተማዎች አጥቂ አስፈርመዋል። ከፋሲል ከነማ ጋር ከተለያየ በኋላ…

የሴቶች ፕሪምየር ሊግ | ቦሌ ክ/ከተማ መሪነቱን አስቀጥሏል
የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ 8ኛ ሳምንት በመጀመሪያው ቀን በተደረገው አንድ ጨዋታ ቦሌ ክፍል ከተማ ሲዳማ ቡናን…

የቀድሞ የመቻል ተጫዋች ወደ ዌልስ አቅንቷል
በመቻል የስድስት ወራት ቆይታ የነበረው የመስመር ተጫዋች የዌልሱን ክለብ ተቀላቅሏል። ከዓመታት በፊት በዌልስ ሁለተኛ የሊግ እርከን…