የኢትዮጵያ ዋንጫ | የሦስተኛ ቀን ውሎ

የኢትዮጵያ ዋንጫ | የሦስተኛ ቀን ውሎ

ላለፉት ቀናት በአዲስ አበባ እና ሀዋሳ የተከናወኑት የኢትዮጵያ ዋንጫ የመጀመሪያ ዙር ጨዋታዎች ዛሬ ተፈፅመዋል። በጫላ አቤ…

የዋልያዎቹ ሁለት ተጫዋቾች ከስብስቡ ውጭ ሆነዋል

ለዓለም ዋንጫ ማጣርያ ትላንት ዝግጅቱን ከጀመረው የዋልያዎቹ ስብስብ ውስጥ ሁለት ተጫዋቾች ከቡድኑ ውጭ መሆናቸው ታውቋል። በአሰልጣኝ…

የኢትዮጵያ ዋንጫ | የሁለተኛ ቀን ውሎ

የኢትዮጵያ ዋንጫ ዛሬ በሁለት ሜዳዎች በተደረጉ ስድስት ጨዋታዎች ቀጥሎ ውሏል። በጫላ አቤ በአዲስ አበባ አበበ ቢቂላ…

በምድብ አንድ የተደለደሉ አራት ሀገራት ወደ ማግሪብ ያመራሉ

ደረጃውን በጠበቀ ስታዲየም እጦት ምክንያት ወደ ሞሮኮ ተጉዘው ጨዋታቸውን የሚያደርጉ ሀገራት ታውቀዋል። የአፍሪካን እግር ኳስ በበላይነት…

በጌታነህ ከበደ እና በኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ጉዳይ አዲስ ነገር ተሰምቷል

አጥቂው ጌታነህ ከበደን አስመልክቶ አዲስ መረጃ እየተሰማ ይገኛል። በዓለም ዋንጫ ማጣሪያ ኢትዮጵያ ላለበት ሁለት ጨዋታዎች አሰልጣኝ…

አራት የዋልያዎቹ ተጫዋቾች ብሔራዊ ቡድኑን አልተቀላቀሉም

ለዓለም ዋንጫ ማጣርያ ዛሬ ዝግጅታቸው የጀመሩት ዋልያዎቹ በዝግጅታቸው አራት ተጫዋቾች አልተገኙም። አሰልጣኝ ገብረመድኀን ኃይሌን በዋና አሰልጣኝነት…

የኢትዮጵያ ዋንጫ | የመክፈቻ ቀን ውሎ

የ2016  የኢትዮጵያ ዋንጫ ዛሬ በአዲስ አበባ አበበ ቢቂላ ስታዲየም እና በሐዋሳ ሠው ሠራሽ ሜዳ በተደረጉ አራት…

በድሬዳዋ ኢንተርናሽናል ስታዲየም የአርቴፊሻል ሳር ተከላን አስመልክቶ የከተማዋ ከንቲባ ለጋዜጠኞች መግለጫ ሰጥተዋል

👉   “ተጫዋቾች እዚህ ሜዳ መጥተው ሲጫወቱ ሜዳውን ይወዱታል” 👉  “ይህን በሙሉ ልብ ነው የምናገረው ፤ ብሔራዊ…

የአሠልጣኝ ገብረመድህን ምክትሎች ታውቀዋል

በትናንትናው ዕለት የዋልያዎቹ ዋና አሠልጣኝ በመሆን የተሾሙት ገብረመድህን ኃይሌ ምክትሎቻቸውን ይፋ አድርገዋል። ያለፉትን ወራት በጊዜያዊ አሠልጣኝ…

አሠልጣኝ ገብረመድህን ኃይሌ ስብስባቸውን ይፋ አድርገዋል

አዲሱ የዋልያዎቹ አለቃ ለዓለም ዋንጫ ማጣሪያ ሁለት ጨዋታዎች ለተጫዋቾች ጥሪ አቅርበዋል። ዛሬ እኩለ ቀን አሠልጣኝ ገብረመድህን…