ከዋልያዎቹ ስብስብ አራት ተጫዋቾች ተቀንሰዋል

ከዋልያዎቹ ስብስብ አራት ተጫዋቾች ተቀንሰዋል

ለዓለም ዋንጫ ማጣሪያ ዝግጅታቸውን እያደረጉ የሚገኙት ዋልያዎቹ አራት ተጫዋቾችን መቀነሳቸው ታውቋል። የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን የዓለም ዋንጫ…

ሲዳማ ቡና ከአሰልጣኙ ጋር ተለያየ?

ሥዩም ከበደን ያገደው እና ከአሰልጣኙም ጋር ሊለያይ ከጫፍ የደረሰው ሲዳማ ቡና በቀጣይ በጊዜያዊነት በቴክኒክ ዳይሬክተሩ ይመራል።…

ቅዱስ ጊዮርጊስ ይፋዊ የስፖንሰርሺፕ ስምምነት ፈፅሟል

ፈረሰኞቹ መጪውን ሦስት ዓመታት አብሮ የሚዘልቅ የአጋርነት ስምምነት ፈፅመዋል። ቅዱስ ጊዮርጊስ ስፖርት ክለብ ከዊነር ኢቲ የስፖርት…

ስታሊየኖች ስብስባቸውን ይፋ አደረጉ

የዋልያዎቹ ተጋጣሚዎች ስብስባቸውን ይፋ አድርገዋል። ለ2026 የዓለም ዋንጫ የማጣሪያ ኢትዮጵያ በምትገኝበት ምድብ የተደለደሉት ቡርኪናፋሶዎች ከጊኒ ቢሳው…

የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን ቴክኒክ ዳሬክተርን አስመልክቶ ፌዴሬሽኑ ምላሽ ሰጥቷል

👉  “ከሀገር ስለመውጣታቸው መረጃው የለኝም” 👉 “የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን የእግርኳስ ተቋም ነው ፤ የፖለቲካ ድርጅት አይደለም”…

የኢትዮጵያ ዋንጫ ሁለተኛው ዙር ድልድል ይፋ ሆኗል

የኢትዮጵያ ዋንጫ ከሦስት ዓመት መቋረጥ በኋላ ዘንድ በእግርኳሱ የበላይ አካል የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን አወዳዳሪነት ዘንድሮ መጀመሩ…

ዋልያዎቹ የአቋም መፈተሻ ጨዋታ ሊያደርጉ ነው

ለዓለም ዋንጫ ማጣሪያ ዝግጅታቸውን እያደረጉ የሚገኙት ዋልያዎቹ የአቋም መለኪያ ጨዋታ ያደርጋሉ። በአሰልጣኝ ገብረመድህን ኃይሌ የሚመራው የኢትዮጵያ…

ዋልያዎቹ የዝግጅት ከተማቸውን ለውጠዋል

ለዓለም ዋንጫ ማጣሪያ ዝግጅታቸውን በአዳማ ከተማ እያደረጉ ያሉት ዋልያዎቹ የከተማ ለውጥ ማድረጋቸው ታውቋል። የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን…

ፕሪምየር ሊግ | ዐበይት ጉዳዮች

የአምስተኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ከቀናት በፊት በተካሄዱ ጨዋታዎች መቋጫውን አግኝቷል። እስካሁን ድረስ በተካሄዱት ጨዋታዎች ሊነሱ…

የኢትዮጵያ ዋንጫ | የሦስተኛ ቀን ውሎ

ላለፉት ቀናት በአዲስ አበባ እና ሀዋሳ የተከናወኑት የኢትዮጵያ ዋንጫ የመጀመሪያ ዙር ጨዋታዎች ዛሬ ተፈፅመዋል። በጫላ አቤ…