የመርሐ ግበር ማሻሻያና የቀጥታ ስርጭት ሽፋን የማያገኙ የሲቢኢ ኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታዎች

የመርሐ ግበር ማሻሻያና የቀጥታ ስርጭት ሽፋን የማያገኙ የሲቢኢ ኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታዎች

ሲቢኢ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ በቅርቡ የመርሐ-ግብር ማሻሻያ ይደረግበታል በተጨማሪም በኦቤኤን የቀጥታ የቴሌቪዥን ስርጭት ሽፋን የማያገኙ ጨዋታዎች…

ሪፖርት| ሐይቆቹ እና አዞዎቹ ነጥብ ተጋርተዋል

በአዲስ አበባ የተደረገው ብቸኛ ጨዋታ ያለግብ ተጠናቋል ሁለት ከሽንፈት የተመለሱ ቡድኖችን ያገናኘው ጨዋታ በጥሩ ፉክክር ጅማሮውን…

የዛሬ ተጋጣሚያችን ማናት ?

በሁለተኛው የምድብ ጨዋታ ቀይ ቀበሮዎቹን የሚገጥሙትና በ2025 በመድረኩ ያሳኩትን ክብር ለመድገም የሚያልሙት የአትላስ አናብስት የተመለከቱ መረጃዎች…

መረጃዎች| የ32ኛ ሳምንት የመጨረሻ ቀን ጨዋታዎች

32ኛው ሳምንት የሲቢኢ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ዛሬ በሚደረጉ ሦስት ጨዋታዎች ይጠናቀቃል፤ ጨዋታዎቹ የተመለከቱ መረጃዎችም እንደሚከተለው አቅርበንላችኋል…

Ayyoub Bouaddi Chooses Morocco Over France Ahead of 2026 World Cup

it confirms that Morocco has now become a major football nation, capable of competing with the…

Continue Reading

ሪፖርት| ባህር ዳር ከተማ ደረጃውን ያሻሻለበትን ድል አስመዝግቧል

የጣና ሞገዶቹ ፍጹም ፍትዓለውና አንተነህ ተፈራ ባስቆጠሯቸው ግቦች ድሬድዋ ከተማን 2 ለ 0 አሸነፉ በድሬዳዋ ከተማ…

ሪፖርት| ሐምራዊ ለባሾቹ ዳግም ወደ ድል ሲመለሱ ምዓም አናብስት እና ኢትዮጵያ መድን ነጥብ ተጋርተዋል

መቐለ 70 እንደርታ እና ኢትዮጵያ መድን 1ለ1 ሲለያዩ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሸገር ከተማን 2ለ1 አሸንፏል መቐለ…

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን የወዳጅነት ጨዋታ ሊያደርግ ነው

  ዋልያዎቹ የ2027 የአፍሪካ ዋንጫ ዝግጅታቸውን ለማጠናከር ከነበልባሎቹ ጋር የወዳጅነት ጨዋታ ሊያደርጉ ነው በ2027 የአፍሪካ ዋንጫ…

የቅድመ ጨዋታ ዳሰሳ | የ32ኛ ሳምንት የሁለተኛ ቀን ጨዋታዎች

የሲቢኢ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የ32ኛ ሳምንት የሁለተኛ ቀን ጨዋታዎችን የተመለከቱ መረጃዎች መቐለ 70 እንደርታ ከ ኢትዮጵያ…

ሪፖርት | ተጠባቂው ጨዋታ በመቻሎች የበላይነት ሲጠናቀቅ ምደረገነት ሽረ ድል ቀንቶታል

መቻል ነጌሌን 4ለዐ ሲረመርም ምድረገነት ሽረዎች ኢትዮጵያ ቡናን በማሸነፍ አንድ ደረጃ ከፍ ያሉበትን ውጤት አስመዝግበዋል። ምደረገነት…