“ለቡድኑ ምንም የማይጠቅም ስራ የሚሰሩ ተጫዋቾችን እኔ አልደግፍም” አሰልጣኝ ዮሐንስ ሳህሌ “እግር ኳስ ነው በቁጥር ብትበልጥም…
ሀዲያ ሆሳዕና

ሪፖርት | ሀምበሪቾ እና ሀዲያ ነጥብ ተጋርተዋል
ቀዝቃዛ ፉክክር የተደረገበት የሀምበሪቾ እና የሀዲያ ሆሳዕና ጨዋታ ያለ ግብ ተጠናቋል። በዕለቱ ቀዳሚ መርሐግብር ከድል የራቁት…

መረጃዎች| 14ኛ የጨዋታ ቀን
የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የአራተኛ ሳምንት ጨዋታዎች ነገ በሚደረጉ ሁለት ጨዋታዎች ይቀጥላል። ጨዋታዎቹን የተመለከቱ መረጃዎችም እንደሚከተለው አሰናድተንላችኋል።…

የአሰልጣኞች አስተያየት | ሀድያ ሆሰዕና 0-0 ወልቂጤ ከተማ
“ውጤቱ አስፈላጊ ስለነበረ ለመሸናነፍ የነበረው ነገር ጥሩ ነው ፣ ያሰብነው ግን አላሳካንም” አሰልጣኝ ሙሉጌታ ምህረት “ጫና…

ሪፖርት | ነብሮቹ እና ሠራተኞቹ ነጥብ ተጋርተዋል
ሀዲያ ሆሳዕናን ከወልቂጤ ከተማ ያገናኘው የዕለቱ ቀዳሚ መርሐ-ግብር ያለ ግብ ተጠናቋል። የዕለቱ ቀዳሚ መርሐግብር ሁለቱን ድል…

የአሰልጣኞች አስተያየት | ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 1-0 ሀድያ ሆሳዕና
“በኳስ ቁጥጥሩም የግብ ዕድሎችን በመፍጠርም የተሻልን ነበርን ብዬ አስባለሁ” አሰልጣኝ በፀሎት ልዑልሰገድ – ንግድ ባንክ “ካለማስቆጠር…

ሪፖርት | ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በጭማሪ ደቂቃ ግብ ጣፋጭ ድል ተጎናፅፏል
የግብ ዕድሎች በብዛት ባልተፈጠሩበት እና ለተመልካች ሳቢ ባልነበረው ጨዋታ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሀዲያ ሆሳዕናን በመጨረሻ ደቂቃ…

መረጃዎች | 5ኛ የጨዋታ ቀን
ነገ በሚከናወኑት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የሁለተኛ ሳምንት ጨዋታዎች ዙሪያ ተከታዮቹን መረጃዎች አሰናድተናል። ሊጉ ነገ በሁለተኛ ሳምንት…

ሪፖርት | ሦስተኛው የጨዋታ ቀን በጀመረበት የጎል ፌሽታ ተጠናቋል
ብርቱ ፉክክር በተደረገበት ጨዋታ መቻል ሁለት ጊዜ አቻ መሆን ችሎ የነበረው ሀዲያ ሆሳዕናን 3-2 ረቷል። በጥሩ…