ያለፉትን ሦስት ዓመታት በኢትዮጵያ ቡና ቤት ስኬታማ ቆይታ ያደረጉት አሰልጣኝ ነፃነት ክብሬ በቀጣይ ቆይታቸው ዙርያ ንግግር…
ኢትዮጵያ ቡና
ሪፖርት | የሸገር ደርቢ በቡናማዎቹ አሸናፊነት ተጠናቋል
ቡናማዎቹ በሁለቱም አጋማሾች ባስቆጠሯቸው ሁለት ግቦች ታጅበው ፈረሰኞቹን 2ለ0 በማሸነፍ በውድድሩ ዓመቱ ሁለተኛ ደረጃ ይዘው ማጠናቀቀቻውን…
ሪፖርት | የቡናማዎቹን ነጥብ መጣል ተከትሎ መድን የሊጉ ቻምፒዮን መሆኑን አረጋገጠ
መቐለ 70 እንደርታ በሊጉ ለመቆየት ኢትዮጵያ ቡና ከዋንጫ ፉክክሩ ለለመውጣት ከፍተኛ ጥረት ያደረጉበት ጨዋታ 1ለ1 በመጠናቀቁ…
ቅድመ ጨዋታ መረጃዎች | አርባምንጭ ከተማ ከ ኢትዮጵያ ቡና
አዞዎቹ የሰንጠረዡን አካፋይ ለመሻገር ቡናማዎቹ ደግሞ ጨርሶ ያልጠፋውን የዋንጫ ዕድላቸው ለማለምለም የሚፋለሙበት ጨዋታ ተጠባቂ ነው። ከተከታታይ…
ቅድመ ጨዋታ መረጃዎች | ወልዋሎ ዓ.ዩ ከ ኢትዮጵያ ቡና
በዋንጫ ፉክክሩ ለመዝለቅ ከመሪው ጋር ያላቸውን የነጥብ ልዩነት ማጥበብ የሚጠበቅባቸው ቡናማዎቹ መውረዳቸውን ካረጋገጡት ቢጫዎቹ የሚያደርጉት ጨዋታ…
ሪፖርት | ኢትዮጵያ ቡናዎች የዋንጫ ፍልሚያውን አጓጊ ማድረግ የቻሉበትን ድል አስመዝግበዋል
ቡማዎቹ በራምኬል ጀምስ ብቸኛ ግብ የሊጉን መሪ ኢትዮጵያ መድንን በማሸነፍ በመካከላቸው ያለውን የነጥብ ልዩነት ወደ ስድስት…
ቅድመ ጨዋታ መረጃዎች | ኢትዮጵያ ቡና ከ ኢትዮጵያ መድን
በዋንጫ ፉክክሩ ወሳኝ የሆነውን የውድድር ዓመቱ እጅግ ተጠባቂ ጨዋታ ነገ ይከናወናል። በሰንጠረዡ አናት ተከታትለው የተቀመጡ ቡድኖችን…
ቅድመ ጨዋታ መረጃዎች | ኢትዮጵያ ቡና ከ አዳማ ከተማ
ኢትዮጵያ ቡና መሪውን መድን እግር በእግር ለመከታተል አዳማ ከተማ ደግሞ ወደ ወራጅ ቀጠናው መውጫ በር ለመቅረብ…
ሪፖርት | ኢትዮጵያ ቡና ድል አሳክቷል
ቡናማዎቹ በኮንኮኒ ሃፊዝ ብቸኛ ግብ የጦና ንቦችን 1-0 በሆነ ውጤት አሸንፈዋል። ሁለት ከድል የተመለሱ ክለቦችን ያገናኘው…
ቅድመ ጨዋታ መረጃዎች | ኢትዮጵያ ቡና ከ ወላይታ ድቻ
በአራት ነጥብ ልዩነት ተከታትለው የተቀመጡትን ቡናማዎቹ እና የጦና ንቦቹ የሚያደርጉት ጨዋታ ተጠባቂ ነው። አርባ አምስት ነጥቦች…

