👉”ተጫዋቾቻንን በጣም ጥሩ ነበሩ ፤ ማሸነፍ አይበዛባቸውም” ኃይሉ ነጋሽ 👉”ጨዋታው ከጅምሩ በዚህ መልክ ያቀድነው አይደለም” ሥዩም…
ፋሲል ከነማ

ሪፖርት | ፋሲል ከነማ ሲዳማ ቡናን ረቷል
ዐፄዎቹ በዘንድሮ የውድድር ዓመት ለመጀመሪያ ጊዜ ተከታታይ ድል ያገኙበትን ውጤት ሲዳማ ቡና ላይ አስመዝግበዋል። ምሽት 01፡00…

የአሰልጣኞች አስተያየት | ፋሲል ከነማ 3-0 ለገጣፎ ለገዳዲ
👉”ሙሉ ስብስባችን ሲኖር ደግሞ ከዚህም የተሻለ ማድረግ እንችላለን” ኃይሉ ነጋሽ 👉 “ሁለተኛ አጋማሽ ላይ ትኩረት እያጣን…

ሪፖርት | ዐፄዎቹ ወደ አሸናፊነት ተመልሰዋል
ሦስት ነጥብ ካገኙ ሦስት ጨዋታዎች ያለፋቸው ፋሲል ከነማዎች በሁለተኛው አጋማሽ ባስቆጠሯቸው ሦስት ጎሎች ከድል ጋር ታርቀዋል።…

መረጃዎች | 35ኛ የጨዋታ ቀን
የ9ኛው ሳምንት ማሳረጊያ በሆኑት ጨዋታዎች ዙሪያ ተከታዮቹን መረጃዎች አሰናድተናል። ፋሲል ከነማ ከ ለገጣፎ ለገዳዲ ለፌደራል ዳኛ…

ሪፖርት | አርባምንጭ እና ፋሲል ነጥብ ተጋርተዋል
በአዞዎቹ እና በአፄዎቹ መካከል የተደረገው የዕለቱ ቀዳሚ ጨዋታ 1-1 ተጠናቋል። አርባምንጭ ከተማ ከቅዱስ ጊዮርጊስ ጋር ነጥብ…

መረጃዎች | 31ኛ የጨዋታ ቀን
8ኛ የጨዋታ ሳምንት ፍፃሜውን የሚያገኝባቸውን ሁለት የነገ መርሃግብሮችን የተመለከቱ መረጃዎች በተከታዩ ፅሁፋችን ቀርበዋል። አርባምንጭ ከተማ ከ…

መረጃዎች | 28ኛ የጨዋታ ቀን
የ7ኛ ሳምንት ሦስተኛ የጨዋታ ቀን ጨዋታዎችን የተመለከቱ መረጃዎች በሚከተለው መልኩ ቀርበዋል። አርባምንጭ ከተማ ከ ባህር ዳር…

ሪፖርት | ሀዋሳ ከተማ ወደ ድል ተመልሷል
በዕለቱ የመጀመሪያ ጨዋታ ኃይቆቹ በሙጂብ ቃሲም እና ኤፍሬም አሻሞ ጎሎች ዐፄዎቹን 2-0 መርታት ችለዋል። 10፡00 ላይ…