ሐይቆቹ አንድ ተጫዋች አስፈርመዋል

ሐይቆቹ አንድ ተጫዋች አስፈርመዋል

በአልጣኝ ተመስገን ዳና የሚመሩት ሀዋሳዎች ስብስባቸው እያጠናከሩ ይገኛል። በዝውውር ገበያው እየተንቀሳቀሱ የሚገኙት ሀዋሳ ከተማዎች ብሩክ በየነ፣…

ኢትዮ ኤሌክትሪክ የቡድን ስብስቡን ወደ ማጠናቀቁ ተቃርቧል

ኢትዮ ኤሌክትሪክ የቡድን ስብስቡን ወደ ማጠናቀቁ ተቃርቧል

በኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪሚየር ሊግ ጠንካራ ተፎካካሪ የነበረው ኢትዮ ኤሌክትሪክ ለቀጣዩ የውድድር ዘመን የሚጠቀምበትን ስብስብ አጠቃልሎ ወደ…

ሐይቆቹ የሁለት ተጫማሪ ተጫዋቾችን ውል አድሰዋል

ሐይቆቹ የሁለት ተጫማሪ ተጫዋቾችን ውል አድሰዋል

በአሰልጣኝ ተመስገን ዳና የሚመሩት ሀዋሳ ከተማዎች የሁለት ተጫዋቾችን ውል አድሰዋል። ቀደም ሲል የዳዊት ታደስን እና የቸርነት…

ሐይቆቹ የተጫዋቾቻቸውን ውል አድሰዋል

ሐይቆቹ የተጫዋቾቻቸውን ውል አድሰዋል

ሀዋሳ ከተማ የሁለት ተጫዋቾችን ውል አራዘመ። የነባር ተጫዋቾችን ውል እያራዘመ አዳዲስ ተጫዋቾችንም ወደ ስብስቡ እየቀላቀለ በዝውውር…

አቤል እያዩ በአሳዳጊው ቤት ይቆያል

አቤል እያዩ በአሳዳጊው ቤት ይቆያል

ላለፉው ሰባት ዓመታት በፋሲል ከነማ የቆየው አቤል እያዩ በእናት ቤቱ ለተጨማሪ ዓመት ለማቆየት ተስማምቷል። ግብ ጠባቂውን…

ደጉ ዱባሞ የኢትዮጵያ መድን አሰልጣኝ ሆነው ይቀጥላሉ

ደጉ ዱባሞ የኢትዮጵያ መድን አሰልጣኝ ሆነው ይቀጥላሉ

በኢትዮጵያ መድን እና በአሰልጣኝ ደጉ ዱባሞ መካከል ያለው ልዩነት ተፈቶ አሰልጣኙ እንደሚቀጥሉ እርግጥ ሆኗል። በቅርቡ ኢትዮጵያ…

ኢትዮ ኤሌክትሪክ ተከላካይ ለማግኘት ተቃርበዋል

ኢትዮ ኤሌክትሪክ ተከላካይ ለማግኘት ተቃርበዋል

ያለፉትን ዓመታት በአርባምንጭ ከተማ ያሳለፈው ተከላካዩ መዳረሻው ክለብ ታውቋል። በአሰልጣኝ ዘሪሁን ሸንገታ የሚሰለጥኑት ኢትዮ ኤሌክትሪኮች ወደ…

ፋሲል ከነማ ቡጣቃ ሸመናን አስፈርሟል

ፋሲል ከነማ ቡጣቃ ሸመናን አስፈርሟል

ዘግይተውም ቢሆን ወደ በዝውውሩ በመግባት ጠንካራ እንቅስቃሴ እያደረጉ ያሉት ዐፄዎቹ አማካዩን የግላቸው አድርገዋል። ከሰዓታት በፊት ግብ…

የጣና ሞገዶቹ ስብስባቸውን ማጠናከራቸውን ቀጥለዋል

የጣና ሞገዶቹ ስብስባቸውን ማጠናከራቸውን ቀጥለዋል

ባህር ዳር ከተማዎች ከከፍተኛ ሊጉ ሁለት አዳዲስ ፈራሚዎችን ወደ ስብስባቸው ቀላቅለዋል። ዝውውራቸውን በይፋ የቀጠሉት ባህር ዳር…

ሲዳማ ቡና ወሳኙን አማካይ የግሉ አድርጓል

ሲዳማ ቡና ወሳኙን አማካይ የግሉ አድርጓል

የቀድሞ የሊጉ ኮከብ ተጫዋች ቢኒያም በላይ በይፋ የሲዳማ ቡና ተጫዋች ሆኗል። በአፍሪካ መድረክ እና በሀገር ውስጥ…