በታሪኩ ለመጀመሪያ ጊዜ ወደ ፕሪምየር ሊጉ ያደገው ሀምበሪቾ ዱራሜ ወደ ዝግጅት ሊገባ ነው። በተጠናቀቀው የከፍተኛ ሊግ…
ዝ ክለቦች
ኃይቆቹ ጋናዊ አማካይ አስፈርመዋል
ሀዋሳ ከተማዎች ጋናዊ የተከላካይ አማካይ ወደ ስብስባቸው ቀላቅለዋል። በአሰልጣኝ ዘርዓይ ሙሉ መሪነት የቅድመ ውድድር ዝግጅታቸውን እየሰሩ…
ሻሸመኔ ከተማ የሁለት ተከላካዮችን ዝውውር አጠናቋል
የሊጉ አዲስ ክለብ ሻሸመኔ ከተማ ሁለት ተጨማሪ ተጫዋቾችን ወደ ስብስቡ አካቷል። በአሰልጣኝ ፀጋዬ ወንድሙ የሚመሩት እና…
አዲሱ የመቻል ፈራሚ የብሔራዊ ቡድን ጥሪ ደርሶበታል
ከወራት በፊት መቻል የተቀላቀለው ዩጋንዳዊ ግብ ጠባቂ በአፍሪካ ዋንጫ ማጣርያ ጨዋታ ላይ እንዲሳተፍ ጥሪ ደረሰው። ከወራት…
ባህር ዳር ከተማ አንድ አማካይ ወደ ስብስቡ ቀላቅሏል
በኮንፌዴሬሽን ካፕ ሁለተኛ ዙርን ጨዋታውን በቅርቡ የሚያደርገው ባህር ዳር ከተማ አንድ ተጫዋች አስፈርሟል። ከዚህ ቀደም ወሳኝ…
ሲዳማ ቡና ጋናዊ የመስመር አጥቂ አስፈርሟል
የአሰልጣኝ ሥዩም ከበደው ሲዳማ ቡና ጋናዊ የመስመር አጥቂ አስፈርሟል። የቅድመ ውድድር ዝግጅታቸውን በሀዋሳ ከጀመሩ ሰንበትበት ያሉት…
ኢትዮጵያ መድኖች ተከላካይ አስፈረሙ
በአሠልጣኝ ገብረመድህን ኃይሌ የሚመሩት ኢትዮጵያ መድኖች የቀድሞ ተጫዋቻቸውን አስፈርመዋል። በአዳማ ከተማ የቅድመ ውድድር ዝግጅታቸውን በማድረግ ላይ…
ፋሲል ከነማ ሁለት ባለሙያዎችን ቀጥሯል
ትልልቅ ዝውውሮች ፈፅመው ቡድናቸውን ያጠናከሩት ዐፄዎቹ አሁን ደግሞ የአሰልጣኝ ቡድናቸውን ወደ ማጠናከር ገብተዋል። የቀድሞ አሰልጣኛቸው ውበቱ…
ሻሸመኔ ከተማ የሁለት የውጪ ዜጋ ተጫዋቾችን ዝውውር አጠናቋል
አዲስ አዳጊው ሻሸመኔ ከተማ ሁለት የውጪ ዜጋ ተጫዋቾችን አስፈርሟል። በአሰልጣኝ ፀጋዬ ወንድሙ መሪነት የቅድመ ውድድር ዝግጅታቸውን…
ወልቂጤ ከተማ ሁለገቡን ተጫዋች አስፈርሟል
በተለያዩ ቦታዎች መጫወት የሚችለው ሔኖክ ኢሳይያስ ወልቂጤ ከተማን በአንድ ዓመት ውል ተቀላቅሏል። በአዲሱ አሰልጣኝ ሙሉጌታ ምህረት…

