ጠንካራ ፉክክር በታየበት ጨዋታ ባህር ዳር ከተማ በሀዲያ ሆሳዕና 2-1 ተረቶ በዋንጫ ፉክክሩ ወሳኝ ነጥቦችን አጥቷል።…
ዝ ክለቦች
መረጃዎች | 93ኛ የጨዋታ ቀን
በዋንጫ ፉክክር ውስጥ ወሳኝ የሆኑትን የነገ ጨዋታዎች የተመለከቱ መረጃዎችን እንደሚከተለው አሰናድተናል። ባህር ዳር ከተማ ከ ሀዲያ…
ሪፖርት | ለገጣፎ ለገዳዲ ባደገበት ዓመት ወደ ከፍተኛ ሊጉ የሚያወርደውን ውጤት አስመዝግቧል
ኢትዮጵያ ቡናን ከለገጣፎ ለገዳዲን ያገናኘው የምሽቱ መርሐግብር 1-1 ተጠናቋል። ውጤቱም ለኢትዮጵያ ቡና በውድድር ዓመቱ 11ኛ የአቻ…
ሪፖርት | የሳምንቱ የመጀመርያ ጨዋታ በአቻ ውጤት ተገባዷል
አዳማ ከተማ እና አርባምንጭ ከተማ ጨዋታቸውን ያለጎል አጠናቀዋል። አዳማዎች ባለፈው ሳምንት ሽንፈት ካጋጠመው ስብስብ ኩዋሜ ባህ…
መረጃዎች | 92ኛ የጨዋታ ቀን
የቀጥታ የቴሌቪዥን ስርጭት ሽፋን የማያገኙት የ25ኛ ሳምንት የመጀመሪያ ቀን የሊጉን ጨዋታዎች በተመለከተ ተከታዮቹ መረጃዎች ተሰባስበዋል። አዳማ…
ሪፖርት | ሲዳማ ቡናዎች ለሦስተኛ ተከታታይ ጊዜ በፊሊፕ አጃህ ብቸኛ ግብ ወሳኝ ድል ተቀዳጅተዋል
በበርካታ ደጋፊዎች ታጅቦ በተደረገው የሳምንቱ የመጨረሻ መርሐግብር ሲዳማ ቡና መቻልን በፊሊፕ አጃህ ግብ 1-0 በመርታት ደረጃውን…
ሪፖርት | ኃይቆቹ ከመረብ ጋር በታረቁበት ጨዋታ ከፈረሰኞቹ ጋር ነጥብ ተጋርተዋል
ማራኪ ፉክክር የታየበት እና ሀዋሳ ከተማዎች ከአራት ጨዋታዎች በኋላ ግብ ያስቆጠሩበት ጨዋታ በአቻ ውጤት ተጠናቋል። ፈረሰኞቹ…
ሪፖርት | ኢትዮጵያ መድን ወደ ድል ተመልሷል
በምሽቱ መርሐግብር ድሬዳዋ ከተማን የገጠመው ኢትዮጵያ መድን 3-0 በመርታት ከመሪዎቹ ያለውን የነጥብ ልዩነት አጥብቧል። ምሽት 12፡00…
ሪፖርት | የሱራፌል ሁለት ግሩም ግቦች ዐፄዎቹን ለድል አብቅተዋል
ዐፄዎቹ ለገጣፎ ለገዳዲን 2-0 በማሸነፍ ደረጃቸውን አሻሽለዋል። ፋሲል ከነማ የተገቢነት ክስ አስገብቶ በጀመረው ጨዋታ ለገጣፎዎች በወልቂጤ…

