በአዳማ ከተማ የቅድመ ውድድር ዝግጅት እየሰሩ የሚገኙት ኢትዮ ኤሌክትሪኮች ሙከራ ሰጥተውት የነበረውን አማካይ አስፈርመዋል፡፡ በአሰልጣኝ ክፍሌ…
ዝ ክለቦች
አዳማ ከተማ ረዳት አሠልጣኝ ሾሟል
በአሠልጣኝ ይታገሱ እንዳለ እየተመሩ በባቱ ከተማ ዝግጅት በማድረግ ላይ የሚገኙት አዳማ ከተማዎች ረዳት አሰልጣኝ ሲቀጥሩ አምስት…
የቅዱስ ጊዮርጊስን የመልስ ጨዋታ የሚመሩ ዳኞች ታውቀዋል
በካፍ ቻምፒዮንስ ሊግ ቅድመ ማጣሪያ ላይ ተካፋይ የሆነው ቅዱስ ጊዮርጊስ ከአል-ሂላል ጋር ያለበትን የመልስ ጨዋታ ሱማሌያዊያን…
አዳማ ከተማ የሁለት ተጫዋቾችን ዝውውር ፈፅሟል
በተከላካይ እና በአማካይ ቦታ የሚጫወቱ ሁለት ተጫዋቾች አዳማ ከተማን ተቀላቅለዋል። በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ላይ በአሰልጣኝ…
የዐፄዎቹ የታዛኒያ ጉዞ ስብስብ ታውቋል
ፋሲል ከነማ በአፍሪካ ኮፌዴሬሽን ካፕ ቅድመ ማጣርያ የመልስ ጨዋታውን ሲያደርግ ወደ ታንዛኒያ የሚጓዙ ተጫዋቾች ታውቀዋል። ባሳለፍነው…
የጣና ሞገዶቹ ቀጣይ አሠልጣኝ ማን ይሆን?
የፊፋ የቴክኒክ ኤክስፐርት ሆነው በተሾሙት አሠልጣኝ አብርሃም መብራቱ ምትክ ባህር ዳር ከተማዎች አዲስ አሠልጣኝ ለማግኘት ተቃርበዋል።…
የኢንስትራክተር አብርሃም መብራቱ እና ባህር ዳር ቀጣይ ጊዜ…?
የፊፋ የቴክኒክ ኤክስፐርት ሆነው እንደተሾሙ ይፋ የሆነው አሠልጣኝ አብርሃም መብራቱ ከጣና ሞገዶቹ ጋር የመቀጠላቸው ጉዳይን በተመለከተ…
ፋሲል ከነማ በአበበ ቢቂላ ስታዲየም ልምምዱን እንዳይሰራ ተደርጓል
በአፍሪካ ኮፌዴሬሽን ካፕ የመልስ ጨዋታውን ከቀናት በኋላ የሚያከናውነው ፋሲል ከነማ በመዲናችን አዲስ አበባ አበበ ቢቀላ ስታዲየም…
የቸርነት ጉግሳ ወቅታዊ የጤንነት ሁኔታ…?
በአፍሪካ ቻምፒዮንስ ሊግ የቅድመ ማጣርያ ጨዋታ ለፈረሰኞቹ ወሳኝ ሁለት ጎሎች ትናንት ያስቆጠረውን የቸርነት የጉዳት ሁኔታ አጣርተናል።…
ዐፄዎቹ ለመልሱ ጨዋታ በመዲናዋ ከተማ ይዘጋጃሉ
የመጀመርያ ቅድመ ማጣርያ ጨዋታቸውን በድል ያጠናቀቁት ዐፄዎቹ ከቡሩንዲው ክለብ ቡማሙሩ ጋር ላለባቸው የመልስ ጨዋታ በአዲስ አበባ…

