በዝውውር ገበያው ንቁ ተሳታፊ የሆኑት ኢትዮጵያ ቡናዎች ሁለት ወጣት የአጥቂ ስፍራ ተጫዋቾችን አስፈርመዋል፡፡ ለቀጣዩ የውድድር ዓመት…
ዝ ክለቦች
ዱሬሳ ሹቢሳ የጣናው ሞገዶቹን ተቀላቅሏል
ባህር ዳር ከተማ ፈጣኑን የመስመር አጥቂ ዱሬሳ ሹቢሳን የግሉ አድርጓል። በትናንትናው ዕለት በይፋ የዝውውር ገበያውን የተቀላቀለው…
ባህር ዳር ከተማ አማካይ ወደ ስብስቡ ለመቀላቀል ተስማማ
በትናንትናው ዕለት ያሬድ ባየህን የመጀመሪያው ፈራሚው ያደረገው ባህር ዳር ከተማ ናይጄሪያዊውን አማካይ የግሉ ለማድረግ በቃል ደረጃ…
ፈረሰኞቹ የወሳኝ ተጫዋቾቻቸውን ውል ሊያድሱ ነው
በትናትናው ዕለት በይፋ ወደ ዝውውር ገበያው የገቡት ቅዱስ ጊዮርጊሶች የአራት ወሳኝ ተጫዋቾቻቸውን ውል ለማደስ በጠረቤዛ ዙሪያ…
ሲዳማ ቡና ወንድማገኝ ተሾመን በዋና አሰልጣኝነት ሾሟል
በጊዜያዊ አሰልጣኝነት ሲዳማ ቡናን ሲመራ የነበረው ወንድማገኝ ተሾመ በዋና አሰልጣኝነት ክለቡን ተረክቧል፡፡ በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ…
ሲዳማ ቡና ተጫዋቾቹን እና አሰልጣኞቹን ሸልሟል
ፕሪምየር ሊጉን ሦስተኛ በመሆን ያጠናቀቀው ሲዳማ ቡና ለቡድን አባላቱ የማበረታቻ ሽልማት ሲሰጥ አጥቂው ይገዙም ተመስግኗል። የ2014…
ቅዱስ ጊዮርጊስ ባለ ድሎቹን ሊሸልም ነው
የ2014 ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ባለ ድል የሆነው ቅዱስ ጊዮርጊስ ለቡድን አባላቱ ሽልማት ሊያበረክት ነው። የኢትዮጵያ…
መከላከያ ከአሠልጣኙ ጋር አይቀጥልም
በቀጣይ ዓመት መቻል የሚለው የቀደመ ስያሜውን ይዞ ብቅ የሚለው መከላከያ ከአሠልጣኝ ዮሐንስ ሳህሌ ጋር እንደማይቀጥል ተረጋግጧል።…
ያሬድ ባዬ ወደ ጣና ሞገዶቹ ያመራ የመጀመርያ ተጫዋች ሆኗል
በአሰልጣኝ አብርሀም መብራቱ የሚመራው ባህር ዳር ከተማ ያሬድ ባዬን ወደ ቡድኑ መቀላቀሉን አሳውቋል። በዘንድሮ የውድድር ዓመት…
ሙጂብ ቃሲም ወደ ሀዋሳ ከተማ?
ሁለገቡ ተጫዋች ሀዋሳ ከተማን ለመቀላቀል በቃል ደረጃ መስማማቱን ሶከር ኢትዮጵያ ከክለቡ ያገኘችው መረጃ ይጠቁሟል፡፡ በ2015 ቤትኪንግ…

