ባጣቸው በርካታ ተጫዋቾችን ምትክ ከሰሞኑ አዳዲስ ተጫዋቾችን ወደ ስብስቡ እየቀላቀለ የሚገኘው ድሬዳዋ ከተማ ትናንት አመሻሽ ሁለት…
ዝ ክለቦች
ብርቱካናማዎቹ የመስመር ተከላካያቸውን ውል አድሰዋል
በተጠናቀቀው ግማሽ ዓመት ወደ ድሬዳዋ አምርቶ የነበረው የመስመር ተከላካይ ለተጨማሪ ዓመት በክለቡ ለመቆየት ፊርማውን አኑሯል። በተጠናቀቀው…
ሲዳማ ቡና ከግብ ጠባቂው ጋር በስምምነት ተለያየ
ሲዳማ ቡናን ያለፉትን አምስት ዓመታት ያገለገለው ግብ ጠባቂ በስምምነት ተለያይቷል፡፡ በርካታ አዳዲስ ተጫዋቾችን ወደ ክለቡ እየቀላቀለ…
ፋሲል ከነማ የማኅበረሰቡ ተቋም እንዲሆን በይፋ እንቅስቃሴ ጀምሯል
ፋሲል ከነማን ከመንግስት ድጎማ በማላቀቅ የራሱ የገቢ ምንጭ እንዲያመነጭ እና የማኅበረሰቡ ተቋም እንዲሆን የሚያስችል ስምምነት በትናንትናው…
ሀድያ ሆሳዕና ሁለት አዳዲስ ተጫዋቾችን አስፈረመ
ሀድያ ሆሳዕና በማለዳው ሁለት አዳዲስ ተጫዋቾችን ወደ ስብስቡ ቀላቅሏል፡፡ ኢያሱ ታምሩ ወደ ሀድያ ሆሳዕና ያመራው አንደኛው…
ባዬ ገዛኸኝ በመጨረሻም ወዴት እንዳመራ ታውቋል
ከባህርዳር ከተማ ጋር ቀሪ የአንድ ዓመት ውል እየቀረው ለሁለት ክለቦች በመፈረሙ መነጋገሪያ ሆኖ የሰነበተው አጥቂ በመጨረሻም…
የጣና ሞገዶቹ ከአማካይ ተጫዋቻቸው ጋር ተለያይተዋል
ለሁለት ዓመታት በባህር ዳር ከተማ የተጫወተው የአማካይ መስመር ተጫዋቹ የአንድ ዓመት ውል ቢኖረውም ከክለቡ ጋር በስምምነት…
“ለከነማዬ እሮጣለው” በሚል መሪ ቃል ለአርባምንጭ ከተማ ክለብ የገቢ ማስገኛ ሩጫ ዛሬ ተካሄደ
የአርባምንጭ ከተማ እግር ኳስ ክለብን በገቢ ለማጠናከር የተለያዩ የገቢ ማስገኛ መርሀግብሮች እየተደረጉ ሲሆን በዛሬው ዕለት ደግሞ…
ወላይታ ድቻ ተከላካይ ሲያስፈርም የነባር ተጫዋቹን ውልም አድሷል
በዝውውሩ እየተካፈለ የሚገኘው ወላይታ ድቻ በዛሬው ዕለት አንድ አዲስ ተከላካይ ሲያስፈርም የነባር ተጫዋቹን ውልም አድሷል፡፡ በረከት…

