በ4ኛው የኢትዮጵያ ቡና ቤተሰብ ሩጫ ዙርያ መግለጫ ተሰጠ

40ሺህ ያኽል ተሳታፊዎች ይካፈሉበታል ተብሎ የሚጠበቀው 4ኛው ዙር የኢትዮጵያ ቡና ቤተሰብ ሩጫ በመጪው እሁድ ነሐሴ 19…

ወልቂጤ ከተማ ግብ ጠባቂ አስፈረመ

በርካታ ተጫዋቾችን በማስፈረም የሚመራው ወልቂጤ ከተማ ግብ ጠባቂው ይድነቃቸው ኪዳኔን ወደ ቡድኑ ቀላቅሏል። በኢትዮጵያ ቡና የእግርኳስ…

ወላይታ ድቻ የሁለት ወጣት ተጫዋቾችን ዝውውር አጠናቀቀ

አሰልጣኝ ገብረክርስቶስ ቢራራን የቀጠረው ወላይታ ድቻ ሁለት የአማካይ ስፍራ ተጫዋቾችን ወደ ክለቡ ቀላቅሏል። አስቀድሞ አማካዩን ዘላለም…

ፋሲል ከነማ ለመልሱ ጨዋታ ዝግጅት የሜዳ ለውጥ ሊያደርግ ነው

ዐፄዎቹ ወደ ዳሬሰላም ለኮንፌዴሬሽን ዋንጫ ቅድመ ማጣርያ የመልስ ጨዋታ ከማምራታቸው ቀደም ብሎ የሚያከናውኑትን ዝግጅት አዲስ አበባ…

ቅዱስ ጊዮርጊስ ሦስተኛ ተጫዋች አስፈረመ

የተከላካይ መስመር ተጫዋቹ ደስታ ደሙ የፈረሰኞቹ ሦስተኛ ፈራሚ ሆነ። ባለፈው የውድድር ዓመት ደደቢትን ለቆ ወልዋሎን በመቀላቀል…

ቅዱስ ጊዮርጊስ የአማካዩን ውል አራዘመ

ቅዱስ ጊዮርጊስ የአማካዩ ሙሉዓለም መስፍንን ውል ለተጨማሪ ዓመታት ማራዘሙን አስታውቋል። በ2009 ክረምት ሲዳማ ቡናን ለቆ ቅዱስ…

ፋሲል ከነማ አዲስ አሰልጣኝ ቀጥሯል

ፋሲል ከነማ ከአሰልጣኝ ውበቱ አባተ ጋር ከተለያየ በኋላ ለአሰልጣኝ ቅጥር ማስታወቂያ በማውጣት አሰልጣኝ ሥዩም ከበደን ለመቅጠር…

ሪፖርት| ፋሲል ከነማ አዛምን በሜዳው አሸነፈ

በካፍ ኮንፌደሬሽን ዋንጫ ቅድመ ማጣርያ የመጀመርያ ጨዋታ ፋሲል ከነማ የታንዛንያው አዛምን በባህር ዳር ዓለማቀፍ ስታዲየም አስተናግዶ…

ፋሲል ከነማ ከ አዛም – ቀጥታ የውጤት መግለጫ

እሁድ ነሐሴ 5 ቀን 2011 FT ፋሲል ከነማ 1-0 አዛም 45′ በዛብህ መለዮ – ቅያሪዎች 36′  ሳማኬ  ጀማል…

ሀዋሳ ከተማ የአራት ተጫዋቾችን ውል አራዘመ

ሀዋሳ ከተማ ውላቸው ተጠናቆ የነበሩ አራት ተጫዋቾችን ውል ለተጨማሪ ዓመት አራዝሟል። ሄኖክ አየለ እና አለልኝ አዘነን…