ስሑል ሽረ ለቀጣይ ዓመት የሚጫወትበት ሜዳ ደረጃን የማሻሻል ሥራ ለመጀመር የመጨረሻ ምዕራፍ ላይ እንደሚገኝ ተገለፀ። በ2011…
ዝ ክለቦች
ወልቂጤ አንድ ተጫዋች ሲያስፈርም የአራት ነባሮችን ውል አድሷል
ወልቂጤ ከተማ አሳሪ አልማህዲን ወደ ቡድኑ ሲቀላቅል አራት ነባር ተጫዋቾች ውላቸው ታድሶላቸዋል። ከዚህ ቀደም ለወልዋሎ እና…
ስሑል ሽረ አራተኛ ተጫዋቹን አስፈርሟል
ስሑል ሽረ አማካዩ አክሊሉ ዋለልኝን በማስፈረም የአዲስ ተጫዋቾች ቁጥርን አራት አድርሷል። ከሀዋሳ ከተማ የታዳጊ ቡድን ጀምሮ…
ወላይታ ድቻ የመጀመሪያ ተጫዋቹን አስፈረመ
አሰልጣኝ ገብረክርስቶስ ቢራራን በዋና አሰልጣኝነት የቀጠረው ወላይታ ድቻ የመጀመሪያ ፈራሚው ዘላለም ኢሳይያስን አድርጓል። የተጠናቀቀውን የውድድር ዓመት…
“የሜዳ ውጭ ጨዋታዎች ወሳኝ ስለሆኑ በጥንቃቄ ነው የምንጫወተው” ገብረመድህን ኃይሌ
የ2011 የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ አሸናፊ መቐለ 70 እንደርታ ነገ አመሻሽ ላይ ከሜዳቸው ውጭ የኢኳቶርያል ጊኒው ካኖ…
” ቡድናችን የቻምፒዮንነት እና የማሸነፍ መንፈስ ላይ ነው ያለው” ሚካኤል ደስታ
መቐለ 70 እንደርታ በታሪኩ ለመጀመርያ ጊዜ የሚያደርገውን የቻምፒየንስ ሊግ ጨዋታ ነገ 12፡00 ላይ ከኢኳቶርያል ጊኒው ካኖ…
ገናናው ረጋሳ ወደ ወልዋሎ አምርቷል
እንደ አዲስ ቡድናቸውን በማዋቀር ላይ የሚገኙት ቢጫ ለባሾቹ ከዚ ቀደም ከድሬዳዋ ከተማ ሦስት ተጫዋቾች ያስፈረሙ ሲሆን…
የእሁዱ የፋሲል ከነማ ጨዋታ የቴሌቪዥን ሽፋን ያገኛል
በካፍ ኮንፌዴሬሽን ዋንጫ ፋሲል ከነማ ከታንዛንያው አዛም ጋር የሚያደርገው ጨዋታ የቀጥታ የቴሌቪዥን ስርጭት እንደሚያገኝ ታውቋል። ሃዋሳ…
ወልዋሎ ሁለት ተጫዋቾችን ከከፍተኛ ሊግ አስፈረመ
ባለፉት ዓመታት ቡድናቸው ካገለገሉት እና ውላቸውን ካጠናቀቁት ተጫዋቾች ጋር እየተለያዩ የሚገኙት ቢጫ ለባሾቹ ከኢትዮጵያ መድን ሁለት…
ስሑል ሽረ ሦስት ተጫዋቾች ሲያስፈርም የነባሮችን ውል አድሷል
በተጠናቀቀው የውድድር ዓመት ከወራጅነት ለጥቂት ማምለጥ የቻለው ስሑል ሽረ ሦስት ተጫዋቾችን ወደ ቡድኑ መቀላቀሉን ሲያስታውቅ የሁለት…

