ቅዱስ ጊዮርጊስ ሦስተኛ ተጫዋች አስፈረመ

የተከላካይ መስመር ተጫዋቹ ደስታ ደሙ የፈረሰኞቹ ሦስተኛ ፈራሚ ሆነ። ባለፈው የውድድር ዓመት ደደቢትን ለቆ ወልዋሎን በመቀላቀል…

ቅዱስ ጊዮርጊስ የአማካዩን ውል አራዘመ

ቅዱስ ጊዮርጊስ የአማካዩ ሙሉዓለም መስፍንን ውል ለተጨማሪ ዓመታት ማራዘሙን አስታውቋል። በ2009 ክረምት ሲዳማ ቡናን ለቆ ቅዱስ…

ፋሲል ከነማ አዲስ አሰልጣኝ ቀጥሯል

ፋሲል ከነማ ከአሰልጣኝ ውበቱ አባተ ጋር ከተለያየ በኋላ ለአሰልጣኝ ቅጥር ማስታወቂያ በማውጣት አሰልጣኝ ሥዩም ከበደን ለመቅጠር…

ሪፖርት| ፋሲል ከነማ አዛምን በሜዳው አሸነፈ

በካፍ ኮንፌደሬሽን ዋንጫ ቅድመ ማጣርያ የመጀመርያ ጨዋታ ፋሲል ከነማ የታንዛንያው አዛምን በባህር ዳር ዓለማቀፍ ስታዲየም አስተናግዶ…

ፋሲል ከነማ ከ አዛም – ቀጥታ የውጤት መግለጫ

እሁድ ነሐሴ 5 ቀን 2011 FT ፋሲል ከነማ 1-0 አዛም 45′ በዛብህ መለዮ – ቅያሪዎች 36′  ሳማኬ  ጀማል…

ሀዋሳ ከተማ የአራት ተጫዋቾችን ውል አራዘመ

ሀዋሳ ከተማ ውላቸው ተጠናቆ የነበሩ አራት ተጫዋቾችን ውል ለተጨማሪ ዓመት አራዝሟል። ሄኖክ አየለ እና አለልኝ አዘነን…

”… ለዚህኛው ጨዋታ ይበልጥ ተዘጋጅተናል ” ያሬድ ባዬ

የ2019/20 የካፍ ኮንፌደሬሽን ዋንጫ ተሳተፊ የሆነው ፋሲል ከነማ ነገ በባህር ዳር ኢንተርናሽናል ስታዲየም የቅድመ ማጣርያ የመጀመሪያ…

ቻምፒየንስ ሊግ| መቐለ 70 እንደርታ በካኖ ስፖርት በጠባብ ውጤት ተሸንፈዋል

በካፍ ቻምፒየንስ ሊግ የመጀመርያ ጨዋታቸውን ለማድረግ ወደ ኢኳቶርያል ጊኒ ማላቦ ያመሩት የተጠናቀቀው የውድድር ዓመት የኢትዮጵያ ፕሪምየር…

” አሸንፈን ለመመለስ በሙሉ አቅማችን እንፋለማለን” የአዛም አሰልጣኝ ኤቲዬን ንዳዪቭጊጄ

በታንዛንያ ዳሬ ሰላም መቀመጫቸውን ያደረገው አዛሞች በኮንፌደሬሽን ዋንጫ ከፋሲል ከነማ ጋር ላለበት የቅድመ ማጣርያ ዙር ጨዋታ…

” ጨዋታውን እዚሁ ጨርሰን ለመሄድ ሁላችንም በቁርጠኝነት ተነስተናል። ” ኃይሉ ነጋሽ

የ2011 የኢትዮጵያ ዋንጫን አሸንፎ በካፍ ኮንፌደሬሽን ዋንጫ ተሳተፊ የሆነው ፋሲል ከነማ ነገ 10 ሰዓት ላይ በባህር…