በአስረኛ የጨዋታ ሳምንት ሦስተኛ የጨዋታ ቀን የሚደረጉ ሁለት ጨዋታዎችን የተመለከቱ መረጃዎች ከዚህ በታች ቀርበዋል። ቅዱስ ጊዮርጊስ…
ወላይታ ድቻ

የአሠልጣኞች አስተያየት | ወላይታ ድቻ 0-0 አርባምንጭ ከተማ
👉”ፍልሚያው ከነበረው መንፈስ አንፃር አቻ መውጣታችን ተገቢ ነው ብዬ ነው የማስበው” ፀጋዬ ኪዳነማርያም 👉”ብናሸንፍ መልካም ነበር…

ሪፖርት | ሳቢ ባልነበረው ጨዋታ የጦና ንቦቹ እና አዞዎቹ ነጥብ ተጋርተዋል
የወላይታ ድቻ እና አርባምንጭ ከተማ ፍልሚያ እንደ መጀመሪያው የዕለቱ ጨዋታ ቀልብን የሚገዛ ፉክክር ሳይደረግበት ያለግብ ተጠናቋል።…

ሪፖርት | ወላይታ ድቻ ተከታታይ ድሉን አስመዝግቧል
በዕለቱ የመጀመሪያ ጨዋታ የጦና ንቦቹ ከመመራት ተነስተው በሁለተኛው አጋማሽ ባስቆጠሯቸው ግቦች አዳማ ከተማን 2-1 መርታት ችለዋል።…

መረጃዎች | 29ኛ የጨዋታ ቀን
8ኛ የጨዋታ ሳምንት ነገም ቀጥሎ ሲውል በዕለቱ የሚደረጉትን ሁለት ተጠባቂ መርሃግብሮች የተመለከቱ መረጃዎች በተከታዩ ፅሁፍ ቀርበዋል።…

ሪፖርት| የጦና ንቦቹ ከድል ጋር ታርቀዋል
ወላይታ ድቻ መቻልን በቃልኪዳን ዘላለም ብቸኛ የፍፁም ቅጣት ጎል በማሸነፍ የዓመቱ የመጀመሪያ ሙሉ ሦስት ነጥቡን አሳክቷል፡፡…

መረጃዎች | 23ኛ የጨዋታ ቀን
የሊጉ የድሬዳዋ ቆይታ ሁለተኛ ቀን ነገ ቀጥሎ ሲውል ሁለቱን የነገ መርሃግብሮች የተመለከቱ መረጃዎች እንደሚከተለው ይቀርባሉ። መቻል…

ወላይታ ድቻ ከጋናዊው አጥቂ ጋር ተለያይቷል
የጦና ንቦቹን ሰላሳ አምስት ደቂቃዎችን ብቻ ያገለገለው ጋናዊው አጥቂ ከክለቡ ጋር ተለያቷል፡፡ የሳውዲውን ክለብ አልና-ህዳን በክረምቱ…

ሪፖርት | ሀድያ ሆሳዕና የባህር ዳር ቆይታውን በድል አጠናቋል
ሀድያ ሆሳዕና በፍቅረየሱስ ተወልደብርሃን ብቸኛ የፍፁም ቅጣት ምት ጎል ወላይታ ድቻን በማነሸፍ ሦስተኛ ድሉን አስመዝግቧል፡፡ ሁለቱም…