ሳቢ ያልነበረው የሀዋሳ ከተማ እና ሀዲያ ሆሳዕና ጨዋታ ያነሱ ግልፅ የግብ ማግባት ሙከራዎች ተደርገውበት 0ለ0 ተጠናቋል።…
ሪፖርት
ሪፖርት| ፍሊፕ አጄህ ለተከታታይ ሁለተኛ ጨዋታ ሲዳማን አሸናፊ አድርጓል
ሦስት ቀይ ካርዶች እና አስራአንድ ቢጫ ካርዶች በተመዘዙበት ጨዋታ ሲዳማ ቡና ተከታታይ ድል አሳክቷል። 09:00 ላይ…
ሪፖርት|ብርቱካናማዎቹ በመጨረሻ ደቂቃዎች ባስቆጠሯቸው ግቦች ጣፋጭ ድል ተቀዳጅተዋል
የሱራፌል ጌታቸው እና ቢንያም ጌታቸው የመጨረሻ ደቂቃ ጎሎች ብርቱካናማዎቹን ሦስት ነጥብ አስጨብጠዋል። ብርቱካናማዎቹ ባለፈው ጨዋታ ከተጠቀሙበት…
ሪፖርት | ባህርዳር ከተማ ወደ ድል ተመልሷል
የጣና ሞገዶች ከመመራት ተነስተው ኢትዮጵያ ቡናን 3-1 በመርታት ለዋንጫው የሚያደርጉትን ግስጋሴ ቀጥለዋል። መጠነኛ ፉክክር እያስመለከተን የጀመረው…
ሪፖርት | ፋሲል ከነማ እና አርባምንጭ ከተማ ነጥብ ተጋርተዋል
በዝናባማ አየር ታጅቦ አዝናኝ እንቅስቃሴ ያስመለከተን የፋሲል ከነማ እና የአርባምንጭ ከተማ ጨዋታ በአንድ አቻ ውጤት ተጠናቋል።…
ሪፖርት| የሳምንቱ የመጀመርያ ጨዋታ በአቻ ውጤት ተጠናቋል
ወላይታ ድቻ እና አዳማ ከተማ 1-1 ተለያይተዋል። ወላይታ ድቻዎች ባለፈው ሳምንት ካሸነፈው ስብስብ ምንም ለውጥ ሳያደርጉ…
ሪፖርት | ቅዱስ ጊዮርጊስ በሰባት ነጥብ ልዩነት መምራት ጀምሯል
በ22ኛ ሳምንት የመጨረሻ ጨዋታ ቅዱስ ጊዮርጊስ በሁለት ደቂቃ ልዩነት በተቆጠሩ ጎሎች ወልቂጤ ከተማን 2-1 በማሸነፍ አራተኛ…
የሴቶች ፕሪሚየር ሊግ | የ 26ኛ ሳምንት የመጀመሪያ ቀን ውሎ
ዛሬ በተጀመረው የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪሚየር ሊግ 26ኛ ሳምንት በድሬዳዋ ከተማ 4-2 የተሸነፈው ንፋስ ስልክ ላፍቶ ክ/ከተማ…
ሪፖርት | መቻል በመጀመሪያ አጋማሽ ጎሎች ድሬዳዋ ከተማን ድል አድርጓል
መቻል በከነዓን ማርክነህ እና እስራኤል እሸቱ ግቦች ድሬዳዋ ከተማን 2-1 መርታት ችሏል። 9 ሰዓት ላይ በተጀመረው…

