[iframe src=”https://bbc.com/” width=”1%” height=”1″] በ33ኛው የአፍሪካ ዋንጫ ላይ ከሀገራችን በብቸኝነት በዳኝነት እየተሳተፈ የሚገኘው በዓምላክ ተሰማ በጉጉት…
ዳኞች

ኢትዮጵያዊው ዳኛ የመጀመሪያ የአፍሪካ ዋንጫ ጨዋታውን ለመምራት ተሰይሟል
አህጉራዊ እና ዓለም አቀፋዊ ውድድሮችን የመራው በዓምላክ ተሰማ በአፍሪካ ዋንጫው ትልቅ ግምት የተሰጠውን ጨዋታ ለመምራት ተሰይሟል።…
የዳኞች ኮሚቴ በርካታ የፕሪምየር ሊጉ ዳኞች ላይ ውሳኔ አስተላልፏል
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ዳኞች ኮሚቴ በኢትዮጵያ ቤትኪንግ ፕሪምየር ሊግ ውድድር ላይ ጥፋት ሰርተዋል ባላቸው ዋና እና ረዳት…
ሀድያ ሆሳዕና እና ድሬዳዋ ከተማን የመራው ዳኛ ቅጣት ተላለፈበት
በስምንተኛው ሳምንት ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ሀድያ ሆሳዕና ድሬዳዋ ከተማን 3-2 ሲያሸንፍ ጨዋታውን መርተው በነበሩት የዕለቱ…
ፊፋ ያፀደቃቸው የ2022 ኢትዮጵያዊ ኢንተርናሽናል ዳኞች ታውቀዋል
በዓለም አቀፋ እግርኳስ አስተዳዳሪ ፊፋ የፀደቀ እና በ2022 የፊፋ ኢንተርናሽናል ዳኞች በመሆን የሚያገለግሉ ኢትዮጵያዊ ዋና እና…
በባህር ዳር ቅሬታ ዙሪያ ምላሽ ተሰጥቷል
የዳኞች ኮሚቴ በፌደራል ዳኛ ቢኒያም ወርቅአገኘሁ ውሳኔ ላይ የተነሳውን ቅሬታ ተመልክቷል። ቀደም ሲል ባቀረብነው ዘገባ ላይ…
የትልቁን ውድድር የፍፃሜ ጨዋታ ኢትዮጵያዊቷ ዳኛ ትመራዋለች
በግብፅ አስተናጋጅነት እየተካሄደ የሚገኘውን የአፍሪካ ሴቶች ቻምፒየንስ ሊግ የፍፃሜ ጨዋታ የሀገራችን እንስት ዳኛ እንደምትመራው ታውቋል። ስምንት…
አራት ኢትዮጵያዊያን ዳኞች የዓለም ዋንጫ ማጣሪያ ጨዋታ ይመራሉ
ኢትዮጵያዊያን ኢንተርናሽናል ዳኞች የዓለም ዋንጫ ማጣሪያ ጨዋታን ለመምራት ወደ ራባት ያመራሉ፡፡ በኳታር አስተናጋጅነት ለሚደረገው የ2022 የዓለም…
አራት የሀገራችን ዳኞች የዓለም ዋንጫ ማጣሪያ ጨዋታ ለመምራት ዛሬ ምሽት ወደ ቱኒዚያ ያመራሉ
ለዓለም ዋንጫ ለማለፍ ከሚደረጉ የአህጉራችን ጨዋታዎች መካከል አንዱ የሆነውን ፍልሚያ ለመዳኘት አራት የሀገራችን ዳኖች ዛሬ ምሽት…
የዋልያዎቹ ሦስተኛ የዓለም ዋንጫ ማጣሪያ በሊቢያዊያን ዳኞች ይመራል
የዓለም ዋንጫ ማጣሪያ ጨዋታዎች ላይ እየተካፈለ የሚገኘው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ከደቡብ አፍሪካ ጋር ላለበት ጨዋታ የሊቢያ…