አድዋን ለማስተዋወቅ ያለመ ውድድር ሊደረግ ነው

አድዋን ለማስተዋወቅ ያለመ ውድድር ሊደረግ ነው
አድዋን ለብዙኀን ለማስተዋወቅ ያለመ የእግር ኳስ ፌስቲቫል በአትላንታ ይደረጋል። ኢትዮጵያን በዓለም ደረጃ ስሟን ከፍ ከሚያደርጉ ሁነቶች…

ሪፖርት | ነብሮቹ እና ብርቱካናማዎቹ ነጥብ ተጋርተዋል
በርከት ያሉ የግብ ዕድሎች ያልተፈጠሩበት የሀዲያ ሆሳዕና እና የድሬዳዋ ከተማ ጨዋታ ያለ ግብ ተጠናቋል። በዕለቱ ቀዳሚ…

መረጃዎች | 51ኛ የጨዋታ ቀን
የ13ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ነገ ቀጥሎ ይካሄዳል፤ በሁለተኛው የጨዋታ ቀን የሚካሄዱ ጨዋታዎች የተመለከቱ መረጃዎች እንደሚከተለው…

ሪፖርት | ፈረሰኞቹ የሊጉን መሪ ረተዋል
በምሽቱ ጨዋታ ቅዱስ ጊዮርጊስ የሊጉን መሪ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክን 3-0 በመርታት የዓመቱን ሰባተኛ ድልን አሳክቷል። ኢትዮጵያ…

ሪፖርት | የጦና ንቦቹ ደረጃቸውን ያሻሻሉበት ድል አስመዘገቡ
የቢንያም ፍቅሬ ብቸኛ ግብ የጦና ንቦቹን ሦስት ነጥብ አስጨብጣለች። ወላይታ ድቻዎች ባለፈው ሳምንት ከሆሳዕና ጋር አቻ…

“ይህ ዕድል በመሳካቱ በጣም ነው ደስ ያለኝ ፣ ደጋፊውን በጣም ነው የማመሰግነው” አቤል ያለው
የግብፅ ፕሪምየር ሊግን እየመራ ያለውን ዜድ ክለብን በሁለት ዓመት ከስድስት ወራት ውል የተቀላቀለው አጥቂው አቤል ያለው…

አቤል ያለው የግብፁን ክለብ ተቀላቅሏል
ከቀናት በፊት እንዳስነበብናችሁ የፈረሠኞቹ አጥቂ የሆነው አቤል ያለው የግብጹን ዜድ መቀላቀሉን ክለቡ ይፋ አድርጓል። ዘንድሮ ከታች…

መረጃዎች | 50ኛ የጨዋታ ቀን
13ኛ የጨዋታ ሳምንት ነገ በሚደረጉ ሁለት ጨዋታዎች ጅማሮውን ሲያደርግ በጨዋታዎቹ ላይ ያተኮሩ መረጃዎች ቀጥለው ቀርበዋል። ወላይታ…

የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ | የ12ኛ ሣምንት ምርጥ 11
የአሥራ ሁለተኛ ሣምንት ጨዋታዎችን መነሻ በማድረግ ይህንን ምርጥ ቡድን ሠርተናል። አደራደር ፡ 4-3-3 ግብ ጠባቂ ምንታምር…
Continue Reading