ሀዋሳ ከተማ የአሰልጣኙን ውል አራዝሟል

ሀዋሳ ከተማ የአሰልጣኙን ውል አራዝሟል

አሠልጣኝ ዘርዓይ ሙሉ ለተጨማሪ ሁለት ዓመታት በኃይቆቹ ቤት ለመቆየት በይፋ ውላቸውን አድሰዋል። በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ከ1990…

ረጅሙ ተከላካይ የንግድ ባንክ አዲሱ ተጫዋች ለመሆን ተቃርቧል

በከፍተኛ ሊጉ ከሀምበሪቾ ዱራሜ ጋር ስድስት የውድድር ዓመታትን ያሳለፈው ቁመታሙ ተከላካይ ቀጣይ መዳረሻው ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ…

ንግድ ባንክ የመጀመሪያ ፈራሚውን አግኝቷል

አዲስ አዳጊው ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የመስመር አጥቂ በሁለት ዓመት ውል በይፋ አስፈርሟል። ከኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 2009…

ንግድ ባንክ ሦስት አዳዲስ ተጫዋቾች አስፈርሟል

ኢትዮጵያን ወክሎ በሴካፋ ዞን የቻምፒየንስ ሊግ ማጣሪያ ውድድር የሚሳተፈው ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሦስት አዳዲስ ተጫዋቾችን ሲያስፈርም…

\”ክለቦቻችንን እንታደግ\” በሚል መሪ ቃል የተዘጋጀውን የገቢ ማሰባሰቢያ መርሐ-ግብር አስመልክቶ መግለጫ ተሰጠ

ለመቐለ 70 እንድርታ፣ ወልዋሎ ዓ/ዩ እና ስሑል ሽረ የተዘጋጀውን የገቢ ማሰባሰቢያ ዘመቻ አስመልክቶ ጋዜጣዊ መግለጫ ተሰጥቷል።…

ከኢትዮጵያውያን ቤተሰብ የተገኘችው ተጫዋች ወደ ዓለም ዋንጫ ታመራለች

ናኦሚ ኃይሌ በዓለም ዋንጫ ተሳታፊ በሚሆነው የአሜሪካ ብሄራዊ ቡድን ውስጥ ተካተተች። ከኢትዮጵያውያን ቤተሰቦች የተገኘችው ናኦሚ ኃይሌ…

የሴካፋ ከ18 ዓመት በታች የሴቶች ዋንጫ ውድድር የሀገር ለውጥ ተደርጎበታል

ኢትዮጵያን ተሳታፊ የሚያደርገው የሴካፋ ከ18 ዓመት በታች የሴቶች ዋንጫ ውድድር የሀገር ለውጥ ተደርጎበት ከአስር ቀናት በኋላ…

\”ከባለፈው ጨዋታ አንፃር ዛሬ ተጋጣሚያችን በተሻለ አቀራረብ ነበር የቀረቡት\” ፍሬው ኃ/ገብርኤል

የኢትዮጵያ ሴቶች ኦሊምፒክ ብሔራዊ ቡድን የቻድ አቻውን በድምር ውጤት 10ለ0 ከረታ በኋላ የቡድኑ አሠልጣኝ ፍሬው ኃይለገብርኤል…

ሦስቱ የትግራይ ክልል ክለቦች መግለጫ አወጡ

መቐለ 70 እንደርታ፣ ወልዋሎና ስሑል ሽረ የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን የወሰነው ውሳኔ ተቃወሙ። በተካሄደው ጦርነት ምክንያት…

ሀዲያ ሆሳዕና ከጎፈሬ ጋር ያለውን ውል ለተጨማሪ ዓመት አድሷል

​\”በዋናነት የክለባችንን የፋይናንስ ችግር ለመቅረፍ ስንል ከጎፈሬ ጋር ስምምነት እየፈጸምን እንገኛለን።\” አቶ አባተ ተስፋዬ (የክለቡ ሥራ…