ዛሬ በአዳማ ሣ/ቴ/ዩ ስታዲየም በተጀመረው የኢትዮጵያ ዋንጫ ሦስተኛ ዙር ኢትዮጵያ መድን እና ፋሲል ከነማ ተጋጣሚያቸውን በመርታት…
ፋሲል ከነማ

የኢትዮጵያ ዋንጫ መረጃዎች | የሦስተኛ ዙር የመጀመሪያ ቀን ጨዋታዎች
በኢትዮጵያ ዋንጫ ሦስተኛ ዙር የመጀመሪያ ቀን አዳማ ላይ የሚደረጉትን ሁለት ጨዋታዎች የተመለከቱ መረጃዎችን እንደሚከተለው አሰናድታናል። ሁለተኛ…

ሪፖርት | ከቤራዎቹ ጣፋጭ ድል ተጎናፅፈዋል
ሀድያ ሆሳዕና ፋሲል ከነማን ሁለት ለአንድ በማሸነፍ የውድድር ዓመቱ የመጀመርያ ድላቸው አስመዝግቧል። ሀድያዎች አቻ ከተለያየው ስብስብ…

ሪፖርት | የጦና ንቦቹ ዐፄዎቹን ረተዋል
በምሽቱ ጨዋታ ወላይታ ድቻዎች እጅግ ማራኪ ከሆነ እንቅስቃሴ ጋር ፋሲል ከነማን 2-0 ማሸነፍ ችለዋል። በምሽቱ ተጠባቂ…

የአሰልጣኞች አስተያየት | ፋሲል ከነማ 2-0 ኢትዮጵያ ቡና
“ዋንጫ የሂደት ውጤት ስለሆነ አሁን ላይ ሆኜ እዛ ጫና ውስጥ እንዲገቡ አልፈልግም” አሰልጣኝ ውበቱ አባተ “ክለቡን…

ሪፖርት | ተጠባቂው ጨዋታ በዐፄዎቹ አሸናፊነት ተጠናቋል
በበርካታ ደጋፊዎች ታጅቦ በተደረገው የሳምንቱ ተጠባቂ ጨዋታ ፋሲል ከነማ በአማኑኤል ገብረሚካኤል ግቦች ኢትዮጵያ ቡናን 2-0 ረቷል።…

መረጃዎች| 16ኛ የጨዋታ ቀን
የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ አራተኛ ሳምንት መቋጫ የሆኑት ሁለት ተጠባቂ ጨዋታዎችን የተመለከቱ መረጃዎች እንደሚከተለው አዘጋጅተንላችኋል። ፋሲል ከነማ…

የአሰልጣኞች አስተያየት | ሲዳማ ቡና 0-1 ፋሲል ከነማ
“ወደምንፈልገው ነገር እንመጣለን ፤ አሁን ላይ ግን ቡድኔን በጥሩ ደረጃ ላይ ነው ለማለት ጊዜው ገና ነው”…

ሪፖርት | ፋሲል ከነማ ወሳኝ ድል ተቀዳጅቷል
በምሽቱ ተጠባቂ ጨዋታ ዐፄዎቹ ጊት ጋትኩት በራሱ መረብ ላይ ባስቆጠራት ግብ ሲዳማ ቡናን 1-0 በመርታት የመጀመሪያ…

መረጃዎች| 9ኛ የጨዋታ ቀን
የሦስተኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታዎች ነገ በሚደረጉ ሁለት ጨዋታዎች ይጀምራሉ። ጨዋታዎቹን የተመለከቱ መረጃዎች እንደሚከተለው አሰናድተንላችኋል።…