ውበቱ አባተን ዳግም አሰልጣኛቸው ያደረጉት አፄዎቹ የመስመር አጥቂውን የመጀመሪያ ፈራሚ አድርገዋል። አሰልጣኝ ውበቱ አባተን ከሦስት የውድድር…
ፋሲል ከነማ
ፋሲል ከነማ ተጫዋቾች እንዳያዘዋውር ታግዷል
ዐፄዎቹ ከስምንት ቀናት በኋላ በሚከፈተው የዝውውር መስኮት ተጫዋች እንዳያስፈርሙ የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን የዲሲፕሊን ኮሚቴ ውሳኔ አሳልፏል።…
ሪፖርት | የዐፄዎቹ እና ቡናማዎቹ ጨዋታ ያለ ግብ ተጠናቋል
የውድድር ዓመቱ የመጨረሻ የጨዋታ ሳምንት የመጀመሪያ መርሐግብር የነበረው የፋሲል ከነማ እና የኢትዮጵያ ቡና ጨዋታ 0-0 ተገባዷል።…
ሪፖርት | ዐፄዎቹ ከአራት ጨዋታዎች በኋላ ወደ ድል ተመልሰዋል
በዕለቱ ሁለተኛ ጨዋታ ፋሲል ከነማ ኢትዮ ኤሌክትሪክን 2-1 በመርታት ነጥቡን ከአርባ አሻግሯል። ምሽት 12:00 ላይ በጀመረው…
መረጃዎች| 109 የጨዋታ ቀን
የቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 29ኛ ሳምንት ጨዋታዎች ነገም ሲቀጥሉ ሁለቱን ጨዋታዎች የተመለከቱ መረጃዎች እንደሚከተለው አሰናድተናል። አዳማ…
አሰልጣኝ ውበቱ አባተ ከሩዋንዳ ተመልሰዋል
የቀድሞ የዋልያዎቹ አሰልጣኝ ውበቱ አባተ በሩዋንዳ የነበራቸውን ቆይታ አጠናቀው ወደ ሀገር ቤት ተመልሰዋል። ዐፄዎቹን ለማሰልጠን ከስምምነት…
ፋሲል ከነማ አዲስ አሠልጣኝ ለመሾም ከስምምነት ደርሷል
የ2013 የቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሻምፒዮኑ ፋሲል ከነማ ለቀጣይ የውድድር ዓመት አዲስ አሠልጣኝ ሊሾም ነው። ከከፍተኛ…
ሪፖርት | ፋሲል እና መድን ነጥብ ተጋርተዋል
በሁለት አጋማሾች ሁለት መልክ የነበረው የፋሲል ከነማ እና ኢትዮጵያ መድን ጨዋታ ያለጎል አቻ ተደምድሟል። ባሳለፍነው ሳምንት…
መረጃዎች | 106ኛ የጨዋታ ቀን
የኢትዮጵያ ቤትኪንግ ፕሪምየር ሊግ በብሔራዊ ቡድን ጨዋታ ምክንያት ከመቋረጡ በፊት የሚደረጉትን ሁለት ጨዋታዎች የተመለከቱ መረጃዎች እንደሚከተለው…
የአሰልጣኞች አስተያየት | ወልቂጤ ከተማ 0-0 ፋሲል ከነማ
\”ወራጁን እንኳን አሁን ሳይሆን በመጨረሻው ቀን ነው የሚለየው ብዬ አስባለሁ\” አሰልጣኝ ገብረክርስቶስ ቢራራ \”ከታች የመጣ ነው…

