ቅድመ ጨዋታ መረጃዎች | የ26ኛ ሳምንት የሁለተኛ ቀን ጨዋታዎች

የሲቢኢ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የ26ኛ ሳምንት የሁለተኛ ቀን ጨዋታዎችን የተመለከቱ መረጃዎች ነገሌ አርሲ ከ ኢትዮጵያ መድን…

ሪፖርት| ማራኪው ጨዋታ በአቻ ውጤት ተጠናቀቀ

የመጨረሻ ደቂቃ አስገራሚ ትዕይንቶችን ያስመለከተን የሀዋሳ ከተማ እና ወልዋሎ ዓ/ዩ ጨዋታ 2ለ2 ተጠናቋል በኢንተርናሽናል ዋና ዳኛ…

መረጃዎች | የ25ኛ ሳምንት የሦስተኛ ቀን ጨዋታዎች

በ25ኛ ሳምንት የመጨረሻ ቀን የሚደረጉ ሁለት ጨዋታዎችን የተመለከቱ መረጃዎች እንደሚከተለው አዘጋጅተናል አዳማ ከተማ ከ ነጌሌ አርሲ…

ሪፖርት | ሐይቆቹ ከመሪው ጋር ያላቸውን የነጥብ ልዩነት ያጠበቡበት ወሳኝ ድል ተጎናፀፉ

በ23ኛ ሳምንት የመጨረሻ የአዳማ ጨዋታ ሀዋሳ ከተማ በሽመልስ በቀለ ግሩም ግብ መቐለ 70 እንደርታን 1ለ0 በማሸነፍ…

ቅድመ ጨዋታ መረጃዎች | የ23ኛ ሳምንት የመጨረሻ ቀን ጨዋታዎች

የሲቢኢ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 23ኛ ሳምንት ዛሬ በሚካሄዱ ጨዋታዎች ፍጻሜውን ሲያገኝ ጨዋታዎቹን የተመለከቱ መረጃዎች እነሆ !…

ሐይቆቹ ግብ ጠባቂ አስፈረሙ

አድናን ረሻድን ለማስፈረም የተቃረበው ሀዋሳ ከተማ የቀድሞው ተጫዋቹን አስፈረመ በዘንድሮ የውድድር ዓመት ከወትሮ በተሻለ ሁኔታ በዋንጫ…

ሀይቆቹ አጥቂ ለማስፈረም ተቃርበዋል

ሀዋሳ ከተማዎች የዝውውር መስኮቱ የመጀመሪያ ፈራሚያቸው ለማግኘት ተቃርበዋል በቅርቡ ከሸገር ከተማ ጋር በስምምነት የተለያየው አጥቂው ማረፊያው…

ሪፖርት| ሲዳማ ቡና ድል ሲቀዳጅ ተከታዩ ሀዋሳ ከተማ ነጥብ ጥሏል

በአዳማ በተደረጉ ጨዋታዎች ሲዳማ ቡና ፋሲል ከነማን 1 ለ 0 ሲረታ ወላይታ ድቻ እና ሀዋሳ ከተማ…

ሪፖርት|የሮድዋ ደርቢ በሲዳማ ቡና አሸናፊነት ተጠናቋል

ሲዳማ ቡና መሪነቱን ያስቀጠለበት ወሳኝ ድል ተጎናፀፈ በበርካታ የሁለቱም ቡድን ደጋፊዎች ህብረ ዜማ ታጅቦ በተደረገው 32ኛው…

ቅድመ ጨዋታ መረጃዎች| ሀዋሳ ከተማ ከ ሲዳማ ቡና

የ21ኛው ሳምንት መዝጊያ የሆነውና የመላው ስፖርት አፍቃሪ ትኩረት የሳበው ተጠባቂ ጨዋታ ዛሬ ይካሄዳል። የሮዱዋ ደርቢ የተመለከቱ…