የአስራ ዘጠነኛው ሳምንት ሦስተኛ የጨዋታ ቀን ነገ በአንድ ጨዋታ ቀጥሎ የሚውል ሲሆን እኛም ጨዋታውን የተመለከቱ መረጃዎች…
ዝ ክለቦች
ሪፖርት | ሀዲያ ሆሳዕና ወደ ድል ተመልሷል
ነብሮቹ በተመስገን ብርሃኑ እና በዳዋ ሆቴሳ ግቦች ሀምበርቾን 2ለ0 ረተዋል። በምሽቱ መርሐግብር ሀዲያ ሆሳዕና እና ሀምበርቾ…
ሪፖርት | አዳማ ከተማ ከ7 ዓመታት በኋላ ቅዱስ ጊዮርጊስን አሸንፏል
አዳማ ከተማ በሙሴ ኪሮስ እና ቢኒያም ዐይተን ድንቅ ግቦች ቅዱስ ጊዮርጊስን 2ለ1 መርታት ችሏል። በዕለቱ ቀዳሚ…
የዐፄዎቹ የመስመር አጥቂ በጉዳት ለወራት ከሜዳ ይርቃል
ትናንት ፋሲል ከነማ ከኢትዮጵያ ቡና ጋር ባደረጉት ጨዋታ ከበድ ያለ ህመም ያጋጠመው የመስመር አጥቂው ለወራት ከሜዳ…
መረጃዎች | 75ኛ የጨዋታ ቀን
በአስራ ዘጠነኛው ሳምንት ሁለተኛ የጨዋታ ቀን የሚካሄዱ ሁለት ጨዋታዎችን አስመልክቶ ተከታዮቹን መረጃዎች ልናጋራችሁ ወደናል። አዳማ ከተማ…
ሪፖርት | ተጠባቂው ጨዋታ ያለመሸናነፍ ተገባዷል
የኢትዮጵያ ቡና እና ፋሲል ከነማ ጨዋታ ለሁለቱም ቡድኖች አንድ አንድ ጎል እና አንድ አንድ ነጥብ በማስገኘት…
የጣና ሞገዶቹ የዚህ ሳምንት ጨዋታ ተራዝሟል
አማካይ ተጫዋቻቸውን በሞት ያጡት ባህር ዳር ከተማዎች ቅዳሜ ከወልቂጤ ጋር ሊያደርጉት የነበረው ጨዋታ ለሌላ ጊዜ ተላልፏል።…
ሪፖርት | መቻል ተከታታይ ድል ተቀዳጅቷል
በሳምንቱ ቀዳሚ መርሐግብር መቻሎች በምንይሉ ወንድሙ ብቸኛ ግብ የጦና ንቦቹን 1ለዐ ረተዋል። በሳምንቱ ቀዳሚ መርሐግብር መቻል…
መቻልን ከሚዲያው ጋር የማስተዋወቅ ሥራ ዛሬ ተከናውኗል
የመቻል ስፖርት ክለብ ወቅታዊ ሁኔታ እና የክለቡን ቀጣይ ዕቅድ በተመለከተ በክለቡ የሥራ አመራር ቦርድ መግለጫ ተሰጥቷል።…

