በዕለቱ ቀዳሚ ጨዋታ ንግድ ባንኮች ባሲሩ ኦማር እና ሲሞን ፒተር ባስቆጠሯቸው ግቦች ሻሸመኔ ከተማን 2-1 ረተዋል።…
ዝ ክለቦች
መረጃዎች| 26ኛ የጨዋታ ቀን
የሰባተኛው ሳምንት መገባደጃ ጨዋታዎች የተመለከቱ መረጃዎች ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ከ ሻሸመኔ ከተማ በውድድር ዓመቱ ሽንፈት ያላስተናገደ…
ሪፖርት | ሀዲያ እና መድን ነጥብ ተጋርተዋል
ምሽት ላይ በሀዲያ ሆሳዕና እና ኢትዮጵያ መድን መካከል የተደረገው የዕለቱ ብቸኛ መርሐግብር 1-1 ተጠናቋል። ምሽት 12…
መረጃዎች | 26ኛ የጨዋታ ቀን
ሰባተኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታዎች ነገም ሲቀጥሉ የሸገር ደርቢ ላልተወሰነ ጊዜ ቢራዘምም ቀሪውን አንድ ጨዋታ…
ሸገር ደርቢ ተራዝሟል
በነገው ዕለት እንደሚደረግ ይጠበቅ የነበረው ጨዋታ እንደማይከናወን ተረጋግጧል። የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 7ኛ ሳምንት ነገ በሚደረጉ ጨዋታዎች…
ሪፖርት | ለ17 ደቂቃዎች በተቋረጠው ጨዋታ ባህር ዳር ከተማ ድል ተቀዳጅቷል
እጅግ ከፍተኛ በሆነ የመጨረሻ ደቂቃ ውዝግብ ለ17 ደቂቃዎች የተቋረጠው ጨዋታ በመጨረሻም በጣና ሞገዶቹ 2-1 አሸናፊነት ተጠናቋል።…
ሪፖርት| ጦሩ ከመመራት ተነስቶ ድል አድርጓል
አዳማ ከተማዎች የውድድር ዓመቱ የመጀመርያ ሽንፈት በቀመሱበት ጨዋታ መቻል ተከታታይ አራተኛ ጨዋታውን አሸንፏል። መቻሎች መድንን አንድ…
ሲዳማ ቡና ከዚህ በኋላ የአጥቂውን ግልጋሎት አያገኝም
ባሳለፍነው ዓመት ሲዳማ ቡናን የተቀላቀለው ጋናዊው አጥቂ ክለቡን እንደማያገለግል ታውቋል። የዓምናው የውድድድር አጋማሽ ላይ ሲዳማ ቡናን…
መረጃዎች| 26ኛ የጨዋታ ቀን
በሰባተኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ነገ የሚደረጉትን ሁለት ጨዋታዎች የተመለከቱ መረጃዎች እንደሚከተለው አቅርበንላችኋል። መቻል ከ አዳማ…
ሪፖርት | የጦና ንቦቹ ዐፄዎቹን ረተዋል
በምሽቱ ጨዋታ ወላይታ ድቻዎች እጅግ ማራኪ ከሆነ እንቅስቃሴ ጋር ፋሲል ከነማን 2-0 ማሸነፍ ችለዋል። በምሽቱ ተጠባቂ…

