ሪፖርት | የአሜ መሐመድ የግንባር ጎል ወልቂጤን ባለ ድል አድርጓል

ወልቂጤ ከተማ በቅያሪ ተጫዋቾቹ ዕገዛ ሀምበርቾን በመጨረሻ ደቂቃ ጎል 1-0 በመርታት ተከታታይ ድልን አሳክቷል። ወልቂጤ ከተማ…

አዳማ ከተማ ተጫዋቾቹ ላይ የዲሲፒሊን ውሳኔ አስተላለፈ

በተደጋጋሚ የዲሲፕሊን ጥሰት በፈፀሙ ሁለት ተጫዋቾች ላይ አዳማ ከተማ የቅጣት ውሳኔ ወስኗል። በአሰልጣኝ ይታገሱ እንዳለ እየተመሩ…

ሻሸመኔ ከተማ ቀጣይ ጨዋታውን በጊዜያዊ አሰልጣኝ ይመራል

የአሰልጣኝ ፀጋዬ ወንድሙን መልቀቂያ በይፋ የተቀበለው ሻሸመኔ ከተማ በቀጣይ በጊዜያዊ አሰልጣኝ ይመራል። በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ላይ…

የአሰልጣኞች አስተያየት | ወላይታ ድቻ 0-1 መቻል

“ዕድለኛ በመሆናችን እንጂ የጠበቅነውን ያህል አይደለም የነበረው እንቅስቃሴ” አሰልጣኝ ገብረክርስቶስ ቢራራ “እነርሱ ዕድለኞች ነበሩ ውጤቱን አግኝተውታል”…

ሪፖርት | መቻል ወደ ድል ተመልሷል

በሳምንቱ የመጨረሻ መርሐግብር መቻል በበረከት ደስታ ድንቅ ግብ ወላይታ ድቻን 1-0 ረቷል። በሳምንቱ የመጨረሻ መርሐግብር በወላይታ…

የአሰልጣኞች አስተያየት | ፋሲል ከነማ 2-0 ኢትዮጵያ ቡና

“ዋንጫ የሂደት ውጤት ስለሆነ አሁን ላይ ሆኜ እዛ ጫና ውስጥ እንዲገቡ አልፈልግም” አሰልጣኝ ውበቱ አባተ “ክለቡን…

ሪፖርት | ተጠባቂው ጨዋታ በዐፄዎቹ አሸናፊነት ተጠናቋል

በበርካታ ደጋፊዎች ታጅቦ በተደረገው የሳምንቱ ተጠባቂ ጨዋታ ፋሲል ከነማ በአማኑኤል ገብረሚካኤል ግቦች ኢትዮጵያ ቡናን 2-0 ረቷል።…

መረጃዎች| 16ኛ የጨዋታ ቀን

የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ አራተኛ ሳምንት መቋጫ የሆኑት ሁለት ተጠባቂ ጨዋታዎችን የተመለከቱ መረጃዎች እንደሚከተለው አዘጋጅተንላችኋል። ፋሲል ከነማ…

የአሰልጣኞች አስተያየት | ቅዱስ ጊዮርጊስ 2-2 አዳማ ከተማ

“ከእኛ ቡድን ጋር ማንም ቡድን ቢጫወት ተመሳሳይ ሁለት መቶ ፐርሰንት ኢነርጂ ነው የሚሰጥህ” አሰልጣኝ ዘሪሁን ሸንገታ…

ሪፖርት | ፈረሠኞቹ በሁለት ግብ ከመመራት ተነስተው ነጥብ ተጋርተዋል

በበርካታ ደጋፊዎች ታጅቦ የተደረገው የቅዱስ ጊዮርጊስ እና የአዳማ ከተማ ጨዋታ እጅግ ማራኪ ፉክክር ተደርጎበት 2-2 ተጠናቋል።…