ኢትዮ ኤሌክትሪክ ሲዳማ ቡናን 2ለ1 በማሸነፍ ዘንድሮ በሊጉ የነበረውን ተሳትፎ አጠናቋል። ሲዳማ ቡና ከለገጣፎው ጨዋታ አንፃር…
ዝ ክለቦች
ሪፖርት | የዐፄዎቹ እና ቡናማዎቹ ጨዋታ ያለ ግብ ተጠናቋል
የውድድር ዓመቱ የመጨረሻ የጨዋታ ሳምንት የመጀመሪያ መርሐግብር የነበረው የፋሲል ከነማ እና የኢትዮጵያ ቡና ጨዋታ 0-0 ተገባዷል።…
ሪፖርት | የጣና ሞገዶቹ 16ኛ የዓመቱ ድላቸውን አሳክተዋል
ኢትዮጵያን ወክለው በካፍ ኮንፌዴሬሽን ዋንጫ ላይ ተካፋይ መሆናቸውን ያረጋገጡት ባህርዳር ከተማዎች በየአብስራ ተስፋዬ ብቸኛ ጎል ሀዋሳ…
ሪፖርት | ቅዱስ ጊዮርጊስ አንድ ጨዋታ እየቀረው የ2015 ቻምፒዮን መሆኑን አረጋግጧል
በዕለቱ ቀዳሚ ጨዋታ ሀዲያ ሆሳዕናን የገጠሙት ቅዱስ ጊዮርጊሶች በቸርነት ጉግሣ እና እስማኤል ኦሮ አጎሮ ግቦች 2-0…
መረጃዎች | 111ኛ የጨዋታ ቀን
ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የሀያ ዘጠነኛ ሳምንት ጨዋታዎች ነገ መደረግ ይቀጥላሉ። በነገው ዕለት የሚካሄዱ ሁለት ጨዋታዎች…
ሪፖርት | ኢትዮጵያ ቡና ከሁለት ጨዋታዎች በኋላ ወደ ድል ተመልሷል
ምሽቱን በተደረገው ጨዋታ ኢትዮጵያ ቡና 2-1 በሆነ ውጤት መቻልን በመርታት ደረጃውን ወደ አራተኛ ከፍ አድርጓል። በሸገር…
ሪፖርት | ለገጣፎ ለገዳዲ የውድድር ዓመቱን 4ኛ ድሉን አስመዝግቧል
ከሊጉ መውረዱን ያረጋገጠው ለገጣፎ ለገዳዲ ከጥሩ የሜዳ ላይ እንቅስቃሴ ጋር ሲዳማ ቡናን 3-2 መርታት ችሏል። 9…
መረጃዎች| 110ኛ የጨዋታ ቀን
በነገው ዕለት በሚካሄዱ ሁለት የ29ኛ ሳምንት ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታዎች ዙሪያ ተከታዮቹን መረጃዎች አቅርበናል። ለገጣፎ…
ኢትዮ ኤሌክትሪክ አዲስ አሰልጣኝ ሾሟል
ከሀገሪቷ ትልቁ የሊግ ዕርከን ከወር በፊት መሰናበቱ የተረጋገጠው ኢትዮ ኤሌክትሪክ ለቀጣዩ ዓመት የከፍተኛ ሊግ ተሳትፎው አዲስ…
ሪፖርት | ዐፄዎቹ ከአራት ጨዋታዎች በኋላ ወደ ድል ተመልሰዋል
በዕለቱ ሁለተኛ ጨዋታ ፋሲል ከነማ ኢትዮ ኤሌክትሪክን 2-1 በመርታት ነጥቡን ከአርባ አሻግሯል። ምሽት 12:00 ላይ በጀመረው…

