በተጫዋች ወንድማገኝ ኃይሉ ተገቢነት ዙሪያ ሀዋሳ ከተማ ያለውን አቋም ለኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን አሳውቋል። ከዚህ ቀደም ባስነበብናቹሁ…
ዝ ክለቦች
መረጃዎች | 26ኛ የጨዋታ ቀን
7ኛ የጨዋታ ሳምንት ነገ ጅማሮውን የሚያደርግ ሲሆን ሁለቱን የነገ መርሃግብሮች የተመለከቱ መረጃዎች እንደሚከተለው ቀርበዋል። ቅዱስ ጊዮርጊስ…
የድሬደዋ ከተማ እና የአብዱራህማን ሙባረክ ጉዳይ ውሳኔ አግኝቷል
ድሬደዋ ከተማ በአብዱራህማን ሙባረክ ጉዳይ ዙርያ የዲሲፕሊን ውሳኔ ተላልፎበታል። ባሳለፍነው ዓመት ድሬደዋ ከተማን የተቀላቀለው አብዱራህማን ሙባረክ…
ሪፖርት | ነብሮቹ ጣፋጭ ድል ከለገጣፎ ለገዳዲ አግኝተዋል
የጨዋታ ሳምንቱ የማሳረጊያ ፍልሚያ በ99ኛው ደቂቃ በተቆጠረ ግብ ሀዲያ ሆሳዕናን አሸናፊ አድርጓል። የባህር ዳር ቆይታቸውን በድል…
ሪፖርት | ሲዳማ ቡና ተከታታይ ሁለተኛ ድሉን አስመዝግቧል
ሲዳማ ቡና አዳማ ከተማን በይገዙ ቦጋለ ግቦች 2ለ0 በማሸነፍ የዓመቱ ሁለተኛ ድሉን አሳክቷል። ሲዳማ ቡና የዓመቱ…
ሪፖርት | ፈረሰኞቹ እና አዞዎቹ ነጥብ ተጋርተዋል
በታሪክ የመጀመሪያ ሴት የፊፋ ዋና ጸሐፊ የሆኑት ሴኔጋላዊቷ ፋትማ ሳሞራ ስታዲየም ተገኝተው የተከታተሉት የቅዱስ ጊዮርጊስ እና…
ሪፖርት | ሀዋሳ ከተማ ወደ ድል ተመልሷል
በዕለቱ የመጀመሪያ ጨዋታ ኃይቆቹ በሙጂብ ቃሲም እና ኤፍሬም አሻሞ ጎሎች ዐፄዎቹን 2-0 መርታት ችለዋል። 10፡00 ላይ…
መረጃዎች | 24ኛ የጨዋታ ቀን
ስድስተኛ ሳምንት የሊጉ መርሃግብር ነገም በሁለት ጨዋታዎች ቀጥሎ ሲውል ጨዋታዎቹን የተመለከቱ መረጃዎች በተከታዩ መልክ ቀርበዋል። ሀዋሳ…
ሪፖርት | ወልቂጤ ከተማ ወደ ድል ተመልሷል
ምሽት ላይ በተደረገው የስድስተኛ ሳምንት አራተኛ ጨዋታ ሠራተኞቹ በጌታነህ ከበደ ሁለት ግቦች ኢትዮ ኤሌክትሪክን 2-1 መርታት…

