የባህር ዳር ከተማው አጥቂ ቅጣት ተላልፎበታል

የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የውድድር እና ሥነ-ስርዓት ኮሚቴ በባህር ዳሩ አጥቂ ኦሴ ማውሊ ላይ ቅጣት አስተላልፏል። የቤትኪንግ…

መከላከያ ለሊጉ የበላይ አካል ቅሬታ አቅርቧል

ትናንት በተገባደደው የ20ኛ ሳምንት ከባህር ዳር ከተማ ጋር አንድ አቻ የተለያየው መከላከያ ለአክሲዮን ማኅበሩ ቅሬታውን አሰምቷል።…

ድሬዳዋ ከተማ ለሊጉ አክስዮን ማኀበር ቅሬታ አስገብቷል

በትናንት በስትያው ጨዋታ ዙርያ ድሬዳዋ ከተማዎች ቅሬታ አለን በማለት ለሊጉ አክስዮን ማኀበር ደብዳቤ አስገብተዋል። የ20ኛ ሳምንት…

የአሰልጣኞች አስተያየት | ሀዲያ ሆሳዕና 3-1 ሀዋሳ ከተማ

በሀዲያ ሆሳዕና አሸናፊነት ከተጠናቀቀው የምሽቱ ጨዋታ ፍፃሜን ተከትሎ አሰልጣኞች ሀሳብ ሰጥተዋል፡፡ አሰልጣኝ ሙሉጌታ ምህረት – ሀዲያ…

ሪፖርት | ሀዲያ ሆሳዕና ተከታታይ ድሉን አሳክቷል

የ20ኛ ሳምንት የመጨረሻው የምሽት ጨዋታ በሀዲያ ሆሳዕና አሸናፊነት ተጠናቋል። አዳማ ከተማ ላይ ጣፋጭ ድል ካሳኩበት ጨዋታ…

ሪፖርት | ዐፄዎቹ ድል አድርገዋል

በሁለተኛው አጋማሽ የተሻለ የተንቀሳቀሱት ፋሲል ከነማዎች አርባምንጭ ከተማን በበዛብህ መለዮ ብቸኛ ግብ በማሸነፍ ለጊዜውም ቢሆን በሰንጠረዡ…

ቅድመ ዳሰሳ | ሀዲያ ሆሳዕና ከ ሀዋሳ ከተማ

የ20ኛ ሳምንት የሊጉ መርሐ-ግብሮች የማሳረጊያ ፍልሚያ እንዲህ ተዳሷል። ያለፉትን አራት ጨዋታዎች ሽንፈት ያላስተናገደው ሀዲያ ሆሳዕና ባሳለፍነው…

Continue Reading

ቅድመ ዳሰሳ | አርባምንጭ ከተማ ከ ፋሲል ከነማ

የ20ኛው ሳምንት የመጨረሻ ቀን ቀዳሚ ፍልሚያ ዙሪያ እነዚህን ነጥቦች አንስተናል። አምስተኛ እና ሰባተኛ ደረጃ ላይ የሚገኙት…

Continue Reading

​የአሰልጣኞች አስተያየት | ወልቂጤ ከተማ 1-1 ድሬዳዋ ከተማ

ወልቂጤ ከተማ ከድሬዳዋ ከተማ በአንድ አቻ ውጤት በተለያዩበት የምሽቱ ጨዋታ አሰልጣኞቹ አስተያየት ሰጥተዋል። አሰልጣኝ ተመስገን ዳና…

ሪፖርት | የጨዋታ ሳምንቱ 5ኛ አቻ ተመዝግቦበታል

የምሽቱ የወልቂጤ ከተማ እና ድሬዳዋ ከተማ ጨዋታ በ1-1 ውጤት ተጠናቋል። ወልቂጤ ከተማ ከሀዋሳው ሽንፈት ሰዒድ ሀብታሙ…