በወላይታ ድቻ እና በኢትዮጵያ ቡና ክስ ተመስርቶባቸው የነበሩ ዳኞች ከፕሪምየር ሊጉ ውድድር ተሸኝተዋል፡፡ በኢትዮጵያ ቤትኪንግ ፕሪምየር…
ዝ ክለቦች
ወላይታ ድቻ የቅጣት ውሳኔ ተወሰነበት
የሊጉ አክስዮን ማህበር በ24ኛ ሳምንት ጨዋታዎች ላይ የዲሲፕሊን ጥሰት ተፈፅሟል ባላቸው ጉዳዮች ዙሪያ የቅጣት ውሳኔ አሳልፏል። በባህር…
ተስፋ ያለመቁረጥ ተምሳሌት የሆነው ሄኖክ አየለ
👉”እግር ኳስ በቃኝ ፤ አልጫወትም። ብዬ ነበር” 👉”አሠልጣኜ ከሚሰጠኝ ልምምድ በተጨማሪ በግሌ ተጨማሪ የጥንካሬ ልምምዶችን እሰራለው”…
የአሰልጣኞች አስተያየት | ወላይታ ድቻ 0-1 ሲዳማ ቡና
ሲዳማ ቡና በሳምንቱ ማሳረጊያ ጨዋታ ሦስት ነጥብ ካሳካ በኋላ አሰልጣኞች አስተያየት ሰጥተዋል፡፡ አሰልጣኝ ወንድማገኝ ተሾመ –…
ሪፖርት | የይገዙ ፍፁም ቅጣት ምት ጎል ሲዳማን አሸናፊ አድርጋለች
አነጋጋሪ የፍፁም ቅጣት ምት ውሳኔዎች በታዩበት ጨዋታ ሲዳማ ቡና ወላይታ ድቻን 1-0 አሸንፏል። በጨዋታው ወላይታ ድቻ…
የአሰልጣኞች አስተያየት | መከላከያ 1-2 ፋሲል ከነማ
ፋሲል ከነማ በቀትሩ ጨዋታ መከላከያን ከረታ በኋላ አሰልጣኞቹ አስተያየታቸውን አጋርተዋል። አሰልጣኝ ኃይሉ ነጋሽ- ፋሲል ከነማ ስለጨዋታው…
ሪፖርት | ፋሲል ከመሪው ጋር ያለውን ልዩነት አስጠብቋል
ጥሩ ፉክክር ባስመለከተን የምሳ ሰዓቱ ጨዋታ ፋሲል ከነማ መከላከያን 2-1 በማሸነፍ ከቀጣዩ ወሳኝ የቅዱስ ጊዮርጊስ ጨዋታ…
አዳማ ከተማ ከአሠልጣኙ ጋር ተለያይቷል
ያለፉትን አስር ጨዋታዎች በሊጉ ማሸነፍ ያልቻለው አዳማ ከተማ ከአሠልጣኝ ፋሲል ተካልኝ ጋር በስምምነት መለያየቱን ሶከር ኢትዮጵያ…
የአሰልጣኞች አስተያየት | ወልቂጤ ከተማ 1-2 ሰበታ ከተማ
ሰበታ ከተማ የረፋዱን ጨዋታ በድል ካጠናቀቀ በኋላ አሰልጣኞች አስተያየት ሰጥተዋል።ጮ አሰልጣኝ ብርሃን ደበሌ – ሰበታ ከተማ…
ሪፖርት | ሰበታ ተከታታይ ድሉን አሳክቷል
በዛሬው ቀዳሚ ጨዋታ ሰበታ ከተማ ከኋላ በመነሳት ወልቂጤ ከተማን 2-1 አሸንፎ አንድ ደረጃ አሽሏል። ወልቂጤ ከተማ…

