የአጥቂ ስፍራ ተጫዋቹ ዳንኤል ዳዊት ከወላይታ ድቻ ጋር ተለያይቷል፡፡ ዓምና በከፍተኛ ሊጉ በነቀምቴ ከተማ ድንቅ ጊዜ…
ዝ ክለቦች
ወልቂጤ ከተማ ሁለት ተጫዋቾችን ለማስፈረም ከጫፍ ደርሷል
በዝውውር መስኮቱ ከሀዋሳ እና መቐለ ጋር የተለያዩት ተስፋዬ መላኩ እና ሳሙኤል ሳሊሶ ለወልቂጤ ለመፈረም ተቃርበዋል። ሀዋሳ…
ወልዋሎዎች አማካይ ለማስፈረም ተቃርበዋል
ሄኖክ ገምቴሳ የአማካይ ክፍል ተጫዋች በማፈላለግ ላይ ወደሚገኙት ወልዋሎዎች ለማምራት ተቃርቧል። ከዚህ በፊት በአሰልጣኝ ዘማርያም ወልደጊዮርጊስ…
ደስታ ጊቻሞ ስሑል ሽረ አምርቷል
ከሀዲያ ሆሳዕና ጋር በስምምነት የተለያየው የመሐል ተከላካዩ ደስታ ጊቻሞ ወደ ስሑል ሽረ አምርቷል፡፡ የኢትዮጵያ ወጣት ብሔራዊ…
ፀጋአብ ዮሴፍ ሳይፈርም ቀርቷል
ከወልዋሎ ጋር ልምምድ ጀምሮ ይፈርማል ተብሎ ሲጠበቅ የነበረው ፀጋአብ ዮሴፍ ሳይፈርም ቀርቷል። ከቀናት በፊት ወደ ዓዲግራት…
ሀዋሳ ከተማ ሁለተኛ ተጫዋቹን አስፈርሟል
የአማካይ ስፍራ ተጫዋቹ ዓባይነህ ፊኖ ሀዋሳ ከተማን ተቀላቅሏል፡፡ የቀድሞው የአዲስ አበባ ፖሊስ እና ኢኮሥኮ ተጫዋች በክረምቱ…
ሀዋሳ ከተማ እና ተስፋዬ መላኩ ተለያዩ
በክረምቱ የተጫዋቾች የዝውውር መስኮት ሀዋሳ ከተማን ተቀላቅሎ የነበረው ተስፋዬ መላኩ በስምምነት ተለያይቷል፡፡ በአሰልጣኝ አዲሴ ካሳ ከተፈጥሯዊ…
አሰልጣኝ ካሳዬ አራጌ ወደ አሜሪካ አቅንቷል
በ2012 የውድድር ዘመን ኢትዮጵያ ቡናን ለማሰልጠን የተረከበው አሰልጣኝ ካሳዬ አራጌ ወደ አሜሪካ አቅንቷል። አነጋጋሪው አሰልጣኝ ለረዥም…
ሲዳማ ቡና የናይጄሪያዊውን ተከላካይ ዝውውር አጠናቀቀ
ከመቐለ 70 እንደርታ ጋር በስምምነት ተለያይቶ የነበረው ናይጄሪያዊው ተከላካይ ላውረንስ ኤድዋርድ ለሲዳማ ቡና ፊርማውን አኖረ፡፡ የኢራቁን…
ሀዋሳ ከተማ የቀድሞ ተጫዋቹን አስፈረመ
የግራ መስመር ተከላካዩ ደስታ ዮሀንስ ለቀድሞ ክለቡ ሀዋሳ ከተማ ፊርማውን አኑሯል፡፡ ለሀዋሳ ከተማ የታዳጊ ቡድን በመጫወት…

